Saturday, 05 November 2022 11:38

“አሸናፊዋ ኢትዮጵያ ናት!!”

Written by 
Rate this item
(0 votes)

 የሰላም ስምምነቱ ህገ መንግስታዊ ስርአቱንና ብሄራዊ ጥቅማችንን ባስከበረ መልኩ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ስምምነቱ መንግስት ካስቀመጠው አቅጣጫ ጋር የተጣጣመ፣ የመላ ህዝባችንን ፍላጎት የሚያሟላ፣ ዘላቂ ሰላምን የሚያረጋግጥና የትግራይን ህዝብ መሠረታዊ ችግሮች የሚፈታ ነው። ወደዚህ ድል የደረስነው መላው የፀጥታና የደህንነት ሃይሎቻችን በከፈሉት መስዋእትነትና በመሬት ላይ ባስመዘገቡት ድል፣ ህዝባችን አንድ ሆኖ በመቆሙና መንግስት ሰላምን ለማረጋገጥ ባሳየው ቁርጠኝነት ነው። ድሉ የመላ ኢትዮጵያውያን ድል ነው! አሸናፊዋ ኢትዮጵያ ናት!
(የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዶ/ር ለገሠ ቱሉ)

Read 1403 times