የአትሌት መቶ አለቃ በላይነህ ዴንሳሞን የአትሌቲክስ የህይወት ታሪክ የሚዳስስ ‘የተፈተነ ፅናት’ የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ምሽት በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ተመረቀ፡፡
አትሌቱ 1000 ካሬ ሜትር ቦታ እንደተበረከተለት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሊዳሞ፣ ለአትሌት በላይነህ ዴንሳሞ የ1ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ እንደሚሰጠው ቃል ገብተዋል።