Tuesday, 02 May 2023 20:09

ሥነ-አመክንዮ " የተሰኘው የዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ መጽሐፍ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ ቀርቧል

Written by 
Rate this item
(4 votes)

ይህ መጽሐፍ አማርኛ ምን ያህል ባለጸጋ እንደሆነ ፣ በአንጻሩ ሥነ-አመክንዮ አንገብጋቢ ርዕሰ ጉዳይ መሆኑን በግልጽ ያሳየ ሥራ ነው :: በአማርኛ ቋንቋ ከተጻፉ ፣ ትውልድን ብዙ ከጠቀሙ አንጋፋ መጻሕፍት መካከል ይህ አንዱ ነው የሚል እምነት አለኝ :: "
ዓለሙ ፊጤ ( ዶክተር )
University Of Michigan America
ስለመጽሐፉ አስተያየት የሰጡ

Read 1696 times