መንስኤዎች
* የስኳር ህመም
* ከፍተኛ የደም ግፊት –
* ሽንት መቋጠር
* ሌላ የኩላሊት በሽታ
* በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የኩላሊት እድገት ችግር
* አንዳንድ መድሃኒቶች – እንደ አስፕሪንና አይቡ ፕሮፊን የመሳሰሉ
* ኩላሊት ላይ የሚደርስ ጉዳት
ምልክቶች
* ብዙ ጊዜ ህመሙ አሳሳቢ ደረጃ እስኪደርስ እንደታመምን ላናውቅ እንችላለን
* የደም ማነስ
* ደም የተቀላቀለበት ሽንት
* የጠቆረ ሽንት
* ንቁ አለመሆን
* የሽንት መጠን መቀነስ
* የእግር፣ የእጅና የቁርጭምጭሚት ማበጥ
* የድካም ስሜት
* የደም ግፊት
* እንቅልፍ እጦት
* የቆዳ ማከክ
* የምግብ ፍላጎት መጥፋት
* ወንዶች ላይ የብልት መነሳት ችግር
* በሌሊት ቶሎ ቶሎ ለሽንት መመላለስ
* የትንፋሽ እጥረት
* ሽንት ላይ ፕሮቲን መገኘት
* በፍጥነት የሚቀያየር የሰውነት ክብደት
* ራስ ምታት
Published in
ዋናው ጤና