ነጻ የትራኮማ እና የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል!!
ኤችሲፒ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ከእዩ ክሊኒክ ጋር በመተባበር በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከጥቅምት 22/2016 ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት የትራኮማ እና የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና በነጻ ይሰጣል።
በመሆኑም ማንኛውም ችግሩ ያለበት ዜጋ በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝቶ የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆን ጥሪ እናቀርባለን!
Worabe Comprehensive Specialized Hospital!!!!!