Print this page
Thursday, 18 January 2024 07:32

ንሥር እና ምስር"ሁለተኛ ዕትም መጽሐፍ ከሰሞኑ ለአንባቢያን ደርሷል

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

የደራሲ ቴዎድሮስ መብራቱ "ንሥር እና ምስር"ሁለተኛ ዕትም መጽሐፍ ከሰሞኑ ለአንባቢያን ደርሷል።ደራሲው ሁለተኛው ዕትም መጽሐፉ ተሻሽሎ እንደቀረበም ገልጿል።መጽሐፉን በተለያዩ የመጻሕፍት መደብሮች ታገኛላችሁ።

Read 723 times
Administrator

Latest from Administrator