የዛሬ 100 ዓመት በነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ በተጻፈው “መንግሥት እና የሕዝብ አስተዳደር” መጽሐፍ ላይ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከልና ተወዳጅ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን
የሚያስተባብሩት ውይይት እንደሚካሔድ፣ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል አስታወቀ፡፡
ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጉለሌ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው ማዕከል በሚደረገው ውይይት ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገዳ ጋር ቆይታ የሚኖር ሲሆን፤ ውይይቱን ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ እንደሚመሩት ለማወቅ ተችሏል፡፡
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና