Friday, 26 July 2024 20:23

"አዘቦት"

Written by 
Rate this item
(2 votes)

የዩንቨርሲቲ ተማሪ ነው፣ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ይጽፋል፣ ሞጋች ነው፣ የውይይት ባሕሉ ድንቅ ነው፣ መጻሕፍት ቆንጆ አድርጎ መተንተን ያውቅበታል፣ ምልከታውን እወድለታለሁ...ሌላም ሌላም!  አሁን ደግሞ "አዘቦት" የተሰኘ የአጭል አጭር ታሪኮችን/Post card stories ይዞልን ቀርቧል።

የት ማግኘት እንችላለን? ቢሉ በእጅ ስልክዎ፥ #afro read app የሞባይል መተግበሪያ ላይ በ50 ብር ብቻ ሸምተው ማንበብ ይቻላል!

 Sirak Wondemu ን በሀሳብ አግዙት፤ አንብቡለትም፤ በሀሳብ የሚያምን ትሁት ወንድማችን ነው፤ ዕድሜው ከእኔ ብዙ ቢያንስም ስራዎቹ ትልቅ እንደሆኑ እመሰክራለሁ፤ በእኔ ይሁንባችሁ አንብቡት ትወዱታላችሁ! ሰሞኑን በሰፊው እመለሳለሁ።

መልካም ዕድል ለታናሽ ወንድማችን!

Read 479 times