Thursday, 01 August 2024 20:03

"ቤተልሔም" በተሰኘ በኩር ስራው የምናውቀው በኃይሉ ሙሉጌታ፤ አዲሱ ስራው ስለሆነው "ሁለተኛው እትብት" እንዲህ ይለናል....

Written by 
Rate this item
(0 votes)

....ስንወለድ የሚበጠሰው ከእናታችን ጋር የተያያዝንበት እትብት ውጪ ከአባታችን የተያያዝንበት  ሁለተኛ እትብት አለ የሚል ፍልስፍና ነው የመጽሐፌ አዕማድ።

በሦስት መንገድ ለማየት ሞክሬአለሁ። አባት ማጣት፤ አባት ማምለክ እና አባት መጥላት በሚሉ ምዕራፎች። ከዱር እንስሳ አንበሳን አጠናሁ፤ ከመጽሐፍ ቅዱስ ይስሀቅ ያቆብን ትቶ ኤሳውን መባረኩን አመጣሁ ከዛ...

...ሦስተኛ ፊልሞችን እንደ ዋቢ መጻሕፍት ተጠቅሜ በትንታኔ ደገፍኩት። ወጥ ልቦለድ ነው። 215 ገጽ ይረዝማል። postmodern ሲሆን፤ ስነ-ልቦና ከልብ-ወለድ ጋር ዝምድና እንዳለው ያሳየሁበትም ስራዬ ነው።

Read 1285 times