ጸሐፊው ደራሲ ይልማ እሸቴ ፤የፊልም ዳይሬክተሯ ቅድስት ይልማ አባት ናቸው።
በሥራዎቿ ድንቅ የሆነችው ቅድስት ይልማ ወዳጆቿን፣ የሙያ አጋሮቿን እና ቤተሰቧን ይዛ ትጠብቀናለች።
Created on 07 October 2024
የመክፈቻ ጉባኤያቸወን እያደረጉ ያሉት ሁለቱ ምክር ቤቶች የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴን በአምስት ድምጸ ተአቅቦ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት አድርገው ሰይመዋል። ፕሬዝዳንቱ በምክር ቤቱ ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።
Created on 06 October 2024
ዛሬ ምሽት በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው የመሬት ንዝረት ለ18 ሰከንድ ያህል መቆየቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጂኦ ፊዚክስ ስፔስ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ተቋም አስታውቋል፡፡ የተቋሙ ዳይሬክተር ዶ/ር ኤልያስ ሌዊ በመዲናዋ የተከሰተው የመሬት ንዝረት በአዋሽ ፈንታሌ ተራራ አካባቢ በተከሰተ የመሬት
Created on 05 October 2024
• በክልሉ በቀጠለው የጸጥታ ችግር ሳቢያ ነው ተብሏልበአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በክልሉ እየተባባሰ በመጣው የጸጥታ ችግር ሳቢያ የዘንድሮን የተማሪዎች ቅበላ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘማቸው ተነገረ፡፡ዩኒቨርሲቲዎቹ ተማሪዎቻቸውን ለመቀበል በይፋ ጥሪ አድርገው የነበረ ቢሆንም፣ በክልሉ በቀጠለው ግጭት ሳቢያ የ
Created on 05 October 2024
በአማራና ኦሮሚያ ክልል በቀጠሉ ግጭቶች ውስጥ የሚሳተፉ አካላት የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲፈጽሙ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ጥሪ አቅርቧል። ኢሰመጉ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ባወጣው መግለጫ፤ በዜጎች ላይ የሚፈጸሙ ግድያዎች፣ እገታና አፍኖ የመሰወር ተግባር በእጅጉ እየተስፋፋ መምጣቱን በመጠቆም፣በዚህም
Created on 05 October 2024
የኢትዮጵያና ሶማሊያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መሻከር ለአልሸባብና ተመሳሳይ ሽብርተኛ ቡድኖች መጠናከር ዕድል ፈጥሯል ተባለ፡፡ በሰሜናዊ ሶማሊያ የእስላሚክ ስቴት (አይኤስ) ታጣቂዎች ቁጥር በእጥፍ መጨመሩን በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ዕዝ (አፍሪኮም) አስታወቋል፡፡በስፍራው የአይኤስ ታጣቂዎች ቁጥር በሁለት ዕጥፍ ማደጉን የ
አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ያዘጋጀውን “ኑ፣ እንመካከር” የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ትናንት መስከረም 21 ቀን 2017
ላግዛት የበጎ አድራጎት ድርጅት በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰራጭ በአደንዛዥ ዕጽ አስከፊነት ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚያግዝ
በደራሲና ገጣሚ ማትያስ ከተማ የተፃፈዉ "ጉርሻና ቅምሻ" የተሰኘ አዲስ መፅሃፍ የሀገራችን ደራሲዎችና የኪነጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት