Friday, 30 August 2024 00:00

እንኳንም መሃይም ሆንኩ" የተሰኘ መጽሐፍ ቅዳሜ ነሐሴ 25 ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

የገጣሚና ሐያሲ በለው ገበየሁ "እንኳንም መሃይም ሆንኩ" የተሰኘ መጽሐፍ  ቅዳሜ ነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይመረቃል።

Read 880 times