በደራሲና ገጣሚ ማትያስ ከተማ የተፃፈዉ "ጉርሻና ቅምሻ" የተሰኘ አዲስ መፅሃፍ የሀገራችን ደራሲዎችና የኪነጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት እሁድ መስከረም 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት (ወመዝክር) አዳራሽ ውስጥ ይመረቃል።
Created on 11 July 2025
"ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ ላይ የሰጠቻቸው የቃል ማረጋገጫዎች በጽሑፍ ስምምነት ይደራጁ" ኢትዮጵያ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የሰጠቻቸውን የቃል ማረጋገጫዎች በጽሑፍ ስምምነት እንድትደግፍ ግብፅ ጠየቀች። ይህ ጥያቄ የመጣው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ግድቡ በመስከረም ወር እንደሚመረቅ ከገለጹ በኋላ ነው
Created on 11 July 2025
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቬትናም መዲና ሀኖይ አዲስ በረራ መጀመሩን ያስታወቀ ሲሆን፤ በረራው 28ኛው የእስያ መዳረሻ ነው ተብሏል፡፡ አየር መንገዱ ዛሬ ወደ ቬይትናም የጀመረው የበረራ አገልግሎት በእስያ 20ኛው መዳረሻ መሆኑን የተናገሩት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን

Created on 30 May 2025
ኦቪድ ሪል እስቴት ለገቢዎች ሚኒስቴርና ለጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች፣ ከ5ሺህ በላይ የመኖሪያ ቤቶችን ገንብቶ በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ግንቦት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከተቋማቱ አመራሮች ጋር ተፈራርሟል። የኦቪድ ሆልዲንግ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዮናስ
Created on 30 May 2025
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት አትሌት መሰረት ደፋርን ያካተተ ልዑክ ቡድን አራተኛ ቀኑን በያዘው በ13ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታችና 4ኛው ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለመታደም ድሬዳዋ ገብቷል። ከምክትል ፕሬዚዳንትዋ በተጨማሪ የኢትዮጵያ አትሌ

Created on 30 May 2025
"የተከበራችሁ ወዳጆቼና ጓደኞቼ፤ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ዳይሬክተር ጄነራል በመሆን አዲስ ኃላፊነት ተሰጥቶኛል። በቃል አቀባይነት ኃላፊነቴ ወቅት ላደረጋችሁልኝ ድጋፍ አመሰግናለሁ። የረዥም ጊዜ እረፍት ወስጄ በኢጋድ በኃላፊነት እንድሰራ በተለይ ክቡር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ለሰጡኝ

አርቲስት ኪሮስ ኃ/ሥላሴ ከ1975 ጀምሮ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በትያትር ጥበባት በቢኤ ዲግሪ ተመርቆ ሀገር ፍቅር

“ዳግላስ ጴጥሮስ” በሚለው የብዕር ስሙ የሚታወቀውና በርካታ መጣጥፎችን ያስነበበው ደራሲ ጌታቸው በለጠ፤ ‘የትዝታዬ ማሕደር’ በሚል

“ለፋሲካ ሌሊት “ አዲስ ፊልም በGerman ሀገር በተካሄደው European wip festival ተሸላሚ የሆነው ፊልም ማክሰኞ