Thursday, 24 October 2024 00:00

ት/ሚኒስቴር፤ የ2017 የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ን ይፋ አደረገ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የትምህርት ሚኒስቴር በ2016 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲ ምደባዎችን ይፋ አድርጓል።

እነዚህ ተማሪዎች በሚኒስቴሩ መደበኛ መርሃ ግብር፣ በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንዲመደቡ ተደርጓል።

ተማሪዎች ምደባቸውን በሚከተሉት የማህበራዊ መድረኮች ማረጋገጥ እንደሚችሉ ተጠቁሟል።
በድረ ገጽ፡- https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም፡-https://t.me/moestudentbot

Read 1282 times