ቅዳሜ ጥቅምት 30 አመሻሽ ላይ ከ( 10:00 ) ጀምሮ አብዬ በርሶማ አንጋፋ እና ወጣት የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች በክብር እንግድነት በተጋበዙበት መድረክ በብሔራዊ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጽሐፍት አገልግሎት(ወመዘክር) ሥራውን ያቀርባል።
Created on 30 November 2024
“እገዳው ከባድ ጫና እየመጣ መሆኑን ጠቋሚ ነው” ለሰሞኑ በ3 የሲቪል ማህበረሰብድርጅቶች ላይ የተጣለው ዕገዳ ከሲቪል ማሕበረሰብ ዓዋጅ ያፈነገጠ መሆኑ እንደሚያሳስብ “ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች” የተሰኘው ተቋም ገልጿል። ተቋሙ እንደገለጸው፤ ሕጉ በሚያዘው መሰረት ብቻ መርምሮ ለታገዱት የሲቪል ድርጅቶች ተገቢ መፍትሔ
Created on 30 November 2024
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች ውስጥ ሚና ያላቸውን ተፋላሚ ወገኖች ለማደራደር ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። የጉባዔው የበላይ ጠባቂ አባቶች፣ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በማሰብ የሰላም ጥሪ አቅርበዋል።የጉባዔው የበላይ ጠባቂ አባቶችና የስራ አስፈጻሚ ቦርድ ባለፈው ማክሰኞ ሕ
Created on 30 November 2024
የብልፅግና አባል ያልሆኑ መምህራን ለፓርቲው የገንዘብ ድጋፍ ተጠይቀዋል በሲዳማ ክልል፣ ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን፣ ደራራ ወረዳ የሚገኙ መምህራን የጥቅምት ወር ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ተናግረዋል። መምህራኑ አክለውም፣ በጉዳዩ ዙሪያ ጥያቄ ያነሱ መምህራን ለእስር መዳረጋቸውን አመልክተዋል።ደራራ ከተማ ውስጥ በሚገኝ ሁለተኛ
Created on 30 November 2024
- 27ኛውን ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ጉባኤ አካሂዷል ሕብረት ባንክ አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑን 74.65 ቢሊዮን ብር ማድረሱን አስታወቀ። ባንኩ ይህን ያስታወቀው ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ህዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም፣ በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል 27ኛውን የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት
Created on 28 November 2024
በአደራ ከቆመበት የመኪና መሸጫ ግቢ ውስጥ በጥበቃ ሰራተኛው አማካኝነት የተሰረቀው መኪና ከአንድ አመት በኋላ ተገኘ። ጥበቃው መኪናውን ለመስረቅ አስቦና አልሞ፣ ሥራ ፈላጊ መስሎ በመኪና መሸጫው መቀጠሩንም አምኗል። ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም፣ ለሰኔ 16 አጥቢያ፣ በአዲስ አበባ ቡልጋሪያ አካባቢ ከሚገኘው ታዋቂ የ
• ገቢው ሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ በስዊድን ለሚያደርገው ህክምና ይውላል ሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ በቅርቡ በስዊድን ለሚያደርገው ህክምና
የገጣሚ ቴዎድሮስ ካሳ የግጥም መፅሐፍ የፊታችን ቅዳሜ ሕዳር 28 ከ ቀኑ 11 ፡ 00 ጀምሮ
የካሊንጋሊንጋገርልስ የሴቶች መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ባለአደራ በሆነት በያኒና ዱቤኮቭስካያ የተመሰረተውና ከናይጄሪያ፣ ዛምቢያ፣ ዚምባብዌ፣ ሩሲያ፣ ቤልጂየም