ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 30 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ምኒልክ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው "FSS" አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ነው።
ከአገራዊ የምክክር ሂደቱ ራሱን ማግለሉን ያስታወቀው የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ፤ “አገራዊ የምክክር ሂደቱ መደበኛ ሕዝባዊ ውይይት እየመሰለ ሂዷል” ሲል ተቸ። ባለፈው ረቡዕ ጥር 7 ቀን 2017 ዓ.ም. ፓርቲው ለኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጻፈው ደብዳቤ ላይ እንደገለፀው፤ “አካታች” እና “ገለልተኛ” ምክክር የሚ
የፌደራል መንግስት ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ተገዢ እንዲሆን ተጠይቋል። ለሁለት የተሰነጠቁት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡም ጥሪ ቀርቧል።ከባለፈው ሰኞ ጥር 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ቀናት በትግራይ ክ
• በሰላም ስም የሚደረጉ ሸፍጦች ይቁሙ ተባለ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ግልገል በለስ ከተማ የሚገኝ አንድ ኬላ ለዜጎች ሞት ምክንያት መሆኑ ተገለፀ። ከግድያ በተጨማሪ፣ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የዕገታ ተግባር እንደሚፈጽሙ ተነግሯል።ከግልገል በለስ ከተማ በቅርብ ርቀት በሚገኘውና “ቻይና ካምፕ
የኮካ ኮላ መጠጦች አፍሪካ (ሲሲቢኤ)፤ በኢትዮጵያ የ2025 ከፍተኛ ቀጣሪ ኩባንያ መሆኑን “ቶፕ ኢምፕሎዮ ኢንስቲትዩት” የተሰኘ ተቋም አስታወቀ።ተቋሙ ባካሄደው ጥናት መሰረት፤ ኩባንያው በኢትዮጵያ ውስጥ በ2025 የከፍተኛ ቀጣሪ ደረጃ እውቅና ካገኙ ስድስት ኩባንያዎች ውስጥ አንዱ ተብሏል።በኢትዮጵያ ከፍተኛ መዋእለ ን
በ‹‹አዲስ አድማስ›› ልደት ለመገኘት፤ በኮከቡ አሰፋ እየተመሩ ከተጓዙ ‹‹ሰብአ ሰገሎች›› መካከል፤ ነቢይ መኮንን፣ ሰለሞን ገ/እግዚአብሔር፣
የመጀመሪያው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ታትሞ ለንባብ የበቃው ታህሳስ 29 ቀን 1992 ዓ.ም ነበር - የዛሬ