ጉባኤው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለአራት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ኢንጂነር ሀይለእየሱስ ፍስሀን መምረጡን ከአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
Thursday, 05 December 2024 15:40
ኢንጂነር ሃይለእየሱስ ፍስሀ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
Written by Administrator
Published in
ስፖርት አድማስ