
Created on 12 February 2025
” በቴሌ ብር አንድ ትሪሊዮን ብር ዝውውር ተፈጽሟል“ ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 በጀት አመት ስድስት ወራት ውስጥ 61 .9 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ት ፍሬህይወት ታምሩ፣ የተቋሙን የግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ፣ ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ረፋዱ ላ

Created on 12 February 2025
46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በህብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና ተመርጣለች፡፡ ስብሰባው፤"የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄድ ሲሆን

Created on 12 February 2025
ለ29ኛው የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ተቋም ጠቅላላ ጉባኤ ለቅድመ ስብሰባ አዲስ አበባ የመጡ የቀዳማዊ እመቤቶች አማካሪዎች የአድዋ ድል መታሰቢያንና የብሔራዊ ቤተመንግስትን ጎብኝተዋል።
Created on 01 February 2025
የኢትዮጵያ መንግስት በሲቪል ድርጅቶች ላይ የሚወስደው እርምጃ እየተባባሰ መምጣቱን ሂውማን ራይትስ ዎች አስታወቀ። ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ባወጣው መግለጫ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በሲቪል ድርጅቶች ላይ በጣለው ዕግድ ዙሪያ ገለልተኛ ምርመራ የማድረግ ፍላጎት አለማሳየቱን አስታውቋል።ሂውማን ራይትስ ዎች

በአብርሃም ገነት የተጻፈው “ሳላዛት” የተሰኘ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ፤ ሰሞኑን ገበያ ላይ እንደዋለ ደራሲው ለአዲስ አድማስ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደራሲ ሌሊሳ ግርማ “በታችም በምድር” የተሰኘው ወጥ የልቦለድ መፅሐፍ በነገው ዕለት በገበያ

በገጣሚት መሠረት አዛገ “ሺ ጊዜ እንዳፈቅር” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የግጥም መድበል፣ ከነገ ወዲያ አርብ 4