Created on 14 January 2025
• ሱፐር አፑ በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ማዕቀፍ ያካተተ ነው ዳሸን ባንክ፣ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ የመጀመሪያ የሆነውንና በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ማዕቀፍ ያካተተውን ዘመናዊ፣ ፈጣንና አስተማማኝ አገልግሎት ማቅረብ የሚያስችል ሱፐር አፕ ዛሬ ምሽት በሸራተን አዲስ ሆቴል አስመረቀ፡፡ ዳ
Created on 14 January 2025
መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን የእድሳት ሥራ ተጠናቆ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ታቦተ ሕጉ ዕለት ገብቷል። ላለፉት 3 ዓመታት በእድሳት ላይ የቆየው ካቴድራሉ ከተመሰረተ 81 ዓመታትን ማስቆጠሩ ተገልጿል። ታቦተ ሕጉ ጥን
Created on 11 January 2025
የአክሱም ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽሕፈት ቤት የከተማዋ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ የጣለውን ዕግድ ለማስነሳት ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት መውሰዱን የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት አስታውቋል። ቀደም ሲል ምክር ቤቱ ዕግዱን ለማስነሳት በተለያዩ መንገዶች ያደረጋቸው ጥረቶች እንዳልተሳኩ ገል
Created on 11 January 2025
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ኮሬ ዞን በገና ዋዜማና በበዓሉ ዕለት በተፈጸመ ጥቃት ሁለት ንጹሃን ዜጎች እንደተገደሉ የዞኑ ነዋሪዎችና አንድ የመንግሥት ሃላፊ ለአዲስ አድማስ ተናገሩ። ጥቃቱን የፈጸሙት አዋሳኝ ከሆነው የምዕራብ ጉጂ ዞን የሚነሱ ታጣቂዎች መሆናቸውን ነዋሪዎቹ ገልፀዋል።ለደህንነታቸው ሲሉ ስማቸው እንዲጠቀስ
በ‹‹አዲስ አድማስ›› ልደት ለመገኘት፤ በኮከቡ አሰፋ እየተመሩ ከተጓዙ ‹‹ሰብአ ሰገሎች›› መካከል፤ ነቢይ መኮንን፣ ሰለሞን ገ/እግዚአብሔር፣
የመጀመሪያው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ታትሞ ለንባብ የበቃው ታህሳስ 29 ቀን 1992 ዓ.ም ነበር - የዛሬ