በ‹‹አዲስ አድማስ›› ልደት ለመገኘት፤ በኮከቡ አሰፋ እየተመሩ ከተጓዙ ‹‹ሰብአ ሰገሎች›› መካከል፤ ነቢይ መኮንን፣ ሰለሞን ገ/እግዚአብሔር፣ ብርሃኑ ነጋሽ እና የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ማርቆስ ረታን
ጨምሮ፤ ነቢይ፣ ሰለሞን፣ ብርሃኑ ኦርማ ጋራዥ አካባቢ በነበረው የ‹‹አዲስ አድማስ›› ቢሮ፤ Backlog እየሰሩ ጥቂት ወራት እንደ ቆዩ ነበር እኔ የተቀላቀልኳቸው፡፡ ወዲያው ቢሮ ቀየርን፡፡ ከኦርማ ጋራዥ ወደ
‹‹ሴንትራል ሸዋ›› አካባቢ ተዛወርን፡፡ የ‹‹አዲስ አድማስ›› የመጀመሪያ ዕትም ታህሳስ 29 ቀን 1992 ዓ.ም ለገበያ ቀረበ፡፡ የ25 ዓመታቱም ጉዞ ተጀመረ፡፡
Saturday, 11 January 2025 12:24
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና