Sunday, 09 March 2025 21:20

አትሌት ፅጌ ገብረሰላማ በሊዝበን ግማሽ ማራቶንን የቦታውን ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በፖርቹጋል ሊዝበን በተካሄደ የሴቶች ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፅጌ ገብረሰላማ የቦታውን ሪከርድ በመስበር አሸናፊ ሆናለች።

አትሌት ፅጌ ርቀቱን 1 ሰዓት 04 ደቂቃ ከ21 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡

Read 227 times