መቅረዝ ሥነኪን ወርሀዊ የኪነጥበብ ዝግጅት የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር )አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
Created on 30 October 2025
* ከ5 ሺሕ በላይ ሰዎች ይገበኙታል ተብሎ ይጠበቃል ከ14 አገራት የተውጣጡ ከ100 በላይ ዓለም አቀፍ የእንስሳት ሃብት ዘርፍ ተዋናዮች የሚሳተፉበት የንግድ ትርዒት ዛሬ በአዲስ አበባ፣ ሚሊኒየም አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። በዚህ የንግድ ትርዒት ላይ ከ5000 በላይ የኢትዮጵያ፣ የምስራቅ
Created on 30 October 2025
የትግራይ የዘር ማጥፋት ኮሚሽን፣ የትግራዩ ጦርነት ያስከተለው ማኅበራዊ ውድመትና ኪሳራ 10 ነጥብ 8 ቢሊዮን ዶላር እንደሚገመት በጥናት ማረጋገጡን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ጦርነቱ ከፍተኛውን ውድመት ያደረሰው በትምህርት ዘርፉ ላይ መኾኑን ይጠቅሳል። ሪፖርቱ፣ የኤርትራ ሠራዊት በትምህርት፣ በጤና ሥርዓቶ
Created on 29 October 2025
በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሜጋ ኘሮጀክቶች በተሰጠው ትኩረት ከታላቁ ህዳሴ ግድብ በተጨማሪ 14 መካከለኛና ከፍተኛ ግድቦች በ2ዐዐ ቢሊዮን ብር ወጪ እየተሰሩ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል፡፡ ጠ/ ሚኒስትሩ ትላንት ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎችና አስ
Created on 29 October 2025
ኢትስዊች የመረጃ ማዕከሉን ከብሔራዊ ባንክ ወደ ዘመን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ማዘዋወሩን ገልጿል። ትናንት በአዲስ አበባ፣ ሸራተን አዲስ 12ኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ አካሂዷል። በጉባዔው ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትስዊች አክሲዮን ማሕበር የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን ደስታ፣ የ1
Created on 29 October 2025
በቼክ ሪፐብሊክ ለእይታ ቀርበው የነበሩት ሉሲና ሰላም ከሁለት ወር ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ ሁለቱ ቅሪተ አካላት በፕራግ ሙዚየም የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው፣ ዛሬ ንጋት ላይ አዲስ አበባ መግባታቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሁለቱ ቅርሶች ከነሐሴ 10 ቀን 2017 እስከ ጥቅምት
የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት 10ኛውን የወር ወንበር በድምቀት አከናወነ። በአስረኛው የወር ወንበር "ስለ አደባባይ ሐውልቶቻችን ሥነ ጥበባዊ ወግ" የኢትዮጵያ

