የእንግሊዝ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት ስነ ስርአት በአሁኑ ስአት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
ሙሀመድ ሳላ፣ ደክለን ራይስ፣ ቡሩኖ ፈርናዴዝ፣ አሌክሳንደር ይሳቅ፣ አሌክሲስ ማክ አሊስተር እና ኮል ፓልመር የመጨረሻ ዕጩዎች እንደሆኑም ይታወቃል፡፡
በሴቶችም፣ በወጣቶችም ዘርፍ አሸናፊዎቹ የሚለዩ ይሆናል፡፡