በክልሉ አሁን ላይ የተወሰነው ወደ ቀድሞ የአመራርና የምክር ቤት መዋቅር የመመለስ ውሳኔ ህዝቡን ለከፍተኛ ስጋትና ጭንቀት እየዳረገው መሆኑን የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሳሞራ ዩኑስ ገለጹ። ጀነራል ሳሞራ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው ከወጋሕታ ትግርኛ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ
የሕክምና ቀውስ በኢራን፡ መድኃኒቶች ከገበያ ጠፉ፤ ዋጋቸውም ናረ! በኢራን እያጋጠመ ያለው ከፍተኛ የመድኃኒት እጥረትና የዋጋ ጭማሪ በርካታ ሕሙማንን መሠረታዊ መድኃኒቶችን እንኳ ማግኘት አቅቷቸው ለከፍተኛ እንግልት እየዳረጋቸው እንደሚገኝ የሀገሪቱ ብሔራዊ የዜና ወኪል አይአርኤንኤ የማምረቻና የአቅርቦት ማዕ
ለናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ቦላ ቲኑቡ መንግሥት ሊሰጥ የታሰበውን የ1.25 ቢሊዮን ዶላር ብድር በመቃወም አያሌ ናይጄሪያውያን በዓለም ባንክ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ አስተያየታቸውን ካዥጎደጎዱ በኋላ፣ ባንኩ የአስተያየት መስጫ ክፍሉን ለመገደብ ወይም ለመዝጋት መገደዱ ተሰማ። በርካታ አስተያየት ሰጪዎች የሀገሪቱን የ
የሀገሪቱን የኢኮኖሚ መዋቅር ይበልጥ ለማጠናከር እና አስተማማኝ ብልጽግናን ለማረጋገጥ የተወጠነው የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ተጠናቆ ዛሬ በይፋ መመረቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። በዋና ከተማዋ በአጠቃላይ በ93.9 ሄክታር መሬት ላይ ከሚያርፈው የፓርኩ ስፋት ውስጥ የመ
የአፍሪካ ኩራት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው ልዩ የማይንቀሳቀስ የኤር ትርዒት (Static Air Show) ዛሬ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በድምቀት ተከፍቷል። አየር መንገዱ ባለፉት ሰማንያ ዓመታት በጽናት ተጉዞ ለደረሰበት ዓለም አቀፋ
የአንጋፋው ደራሲ የአዳም ረታ "እቴሜቴ ሎሚ ሽታ" የተሰኘው ድንቅ ልብ-ወለድ መጽሐፍ “ካውች ግራስ” በሚል ርዕስ
ለዛ ባላቸውና ልብ በሚነኩ ጽሑፎቿ የምትታወቀው ጋዜጠኛ፣ ገጣሚና ደራሲ ስመኝ ግዛው "የእናቴ ሮሚዮ እና ሌሎች
የአዲስ አበባ ባህልና ኪነ-ጥበብ ቢሮ "የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ በኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ" በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው