Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 10 November 2012 14:02

እያንዳንዱ ጅምላ ድምዳሜ (ማጠቃለያ) ስህተት ነው ይሄ የእኔ ድምዳሜም ራሱ

Written by 
Rate this item
(8 votes)

ለማንኛውም ወደየቤታችን የሚወስዱን መንገዶች ለየቅል እንደሆኑት ሁሉ ወደየአገር ዕድገታችንም የሚወስዱን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጐዳናዎች የተለያዩ ናቸው፡፡ ዲሞክራሲዎቻችንም እንደዚያው! ማጠቃለያዎች ሁሉ ያለቀላቸው ናቸው ብሎ መደምደም ደግ አይደለም፡፡ የአፍራሽ አፍራሽ አለው፡፡ ጊዜን ጊዜ ይሽራል፡፡ ለውጥን ለውጥ ያሻሽላል፡፡  “እያንዳንዱ ጅምላ - ድምዳሜ (ማጠቃለያ) ስህተት ነው፡፡ ይሄ የእኔ ድምዳሜም እራሱ” ይለናል ሳሙኤል ጆንሰን (Every generalization is wrong, even this one)  ይሄ እጅግ ጥኑ ትግልና ሐሞት ይፈልጋል፡፡ ጥናቱን ይስጠን ነው እሚባል!! “የናዚን ኃይል የጣለው ልዕለ - ዋጋ ግሽበት ነው! የቆጠበውን ሁሉ አሟጦ መካከለኛ ገቢ ያለውን የህብረተሰብ ክፍል ድራሹን ስላጠፋው ነው”የእኔ በምንለውና ቤት በአፈራው መኩራት ያስፈልጋል፡፡ ሀገራዊ ስሜታችን መቀዝቀዝም መሸነፍም የለበትም፡፡ ህንድና ቻይና በዓለም ሁለተኛና ሦስተኛ ደረጃ ኢኮኖሚ ላይ ናቸው፡፡

ሆኖም ከመካከለኛ ገቢ በላይ ለማደግ ገና አልቻሉም፡፡ እኛም መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ጐን ለመሰለፍ ዓላማ አለን ተብሏል፡፡ ያ ከባድ ትግል አለበት፡፡ ከማለት ወደማድረግ፣ ከራዕይ ወደ ዕውን ድርጊት መሸጋገር፡፡ ልዕለ - ግሽበት (Super – Inflation) አንድ አገር ሊያጋጥሟት ከሚችሉ ደዌዎች ሁሉ የከፋው ነው፡፡ የገንዘብ አቅማችንን፣ የቆጠብነውን ጥሪት፣ ንብረትንና ሥራን ራሱን፣ ሙጥጥ አድርጐ ወስዶ ኦና የሚያስቀር ነቀርሳ ነው፡፡ ጊዜያዊ ሊሆን ይችል የነበረውን የኢኮኖሚ ቀውስ ዕድል እንኳ ያራቁታል፡፡ መንግሥታትን የሚጥለውና አብዮትን የሚያመጣው ለዚህ ነው!ሆንግኮንግ በፋይናንሺያል ማዕከልነት ኒውዮርክንና ለንደንን እየተፋለመች ነው፡፡ በአያሌ ጉዳዮች አኳያ ሲታይ የበለፀገ ኢንዶውመንት ኢንቨትመንት መናኸሪያ ዩናይትድ አረብ ኢሜሬትስ ናቸው፡፡ በዓለም ትልቁ የሲኒማ ኢንዱስትሪ፣ በትኬት ሽያጭም ጭምር፤ የቦሊዉድ እንጂ የሆሊዉድ አይደለም፡፡ ሌላው ቀርቶ ለአሜሪካ እንደስፖርት እንቅስቃሴ ነው በሚባለው በንግድ እንኳ፤ የዓለም ትልቁ ገበያ የቻይናው ዶንጉዋን ሆኖ እያየን ነው፡፡ በእነዚህ ጥቂት ማመላከቻዎች አንፃር ከ20 ዓመት በፊት እጅግ ገናና የነበረችው አሜሪካ ዝቅ እያለች ወይም እየተቀደመች መሄድዋን ለማስተዋል ይቻላል፡፡” ያም ሆኖ በተዛማጅ ስናይ ደግሞ የምርጫ ዲሞክራሲዋ ከሌሎቹ የላቀ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ የኦባማንና የሩምኒን የምርጫ ውድድር ፍፁም ነው ባንልም በተናጽሮ ሲመዘን አስደናቂ ነው፡፡ ተሸናፊው በሰላም አሸናፊውን ጨብጦ “በሚቀጥለው እንገናኛታለን” (ለኦባማም ባሆን) ብሎ በሳቅ የሚለያዩበት ምርጫ ያስቀናል፡፡ ምርጫው በሰላም መጠናቀቁ ብቻ ሳይሆን የትላንቷ አገር የዕድገት ግስጋሴዋን፡፡  ነገም ትቀጥላለች መቶ በመቶ ህዝብ ምርጫ መሳተፍ የለበትም፡፡ በሥርዓቱ ሐዲዱ ስለተዘረጋ የፈለገ ይመርጣል፡፡ አለመምረጥም መብት ነው፡፡ ከመረጠው ህዝብ አብላጫውን ያገኘው ማሸነፉ ነው ቁም ነገሩ፡፡ ከዚያ የሚቀጥለው የተሸናፊዎችን መብት ማክበር የዲሞክራሲ አንኳር ጉዳይ መሆኑ ነው፡፡ የተመረጠው መሪ የአሸናፊም የተሸናፊም መሪ መሆኑ ሌላው እጅግ ድንቅ የጀፖለቲካ መርህ ነው፡፡ ይሄ ነው ዋንኛው መሽከርክሪት! ሀገራችን ብዙ አዳዲስ መንገዶችን መተለም ያሻታል፡፡ የተለመዱ ወግ አጥባቂ አካሄዶች፤ ከባህል እስከ ታሪክ፣ ከቢሮክራሲ እስከ ፓርቲ ትግል፣ ከአብዮት እስከ አዝጋሚ ሂደት የምትሄድ የምትሮጥበትን፤ የምታርፍ የምትቆምበትን፤ ራሷን መፈተሽ ይጠበቅባታል፡፡ “ጋን በጠጠር ይደገፋል” እንዲሉ ጥቃቅን ሂደቶችን ማስተካከል ግዙፉን ስዕል እንድናይ ያደርገናል፡፡ ኑሮ ለምን እየደቀቀ ሄደ? የንግድ ፈቃዶች ለምን ይመለሳሉ? በአንድ ገዢ ፓርቲ አመራር ውስጥ ዕውነተኛ ዲሞክራሲ መኖሩን መለኪያውና መመዘኛው ምንድን ነው? ግንባር፣ ግንባር እንደሆነ ይቆያል ወይስ ፓርቲ ይሆናል? ዲሞክራሲን ለማስፈን የግድ ተቃዋሚ ፓርቲ ያስፈልጋል ወይ? ብዙ ጥያቄዎች መነሳት አለባቸው፡፡ ዲሞክራሲ ገጽታው ብዙ ነው በኢኮኖሚ ትስስሩም፡፡ አሜሪካ በኢኮኖሚ ቀውሱ ውስጥ ብዙ ንፋስ መቷታል፡፡ እንዲያውም ፀሐፍት እንደሚሉት በብዙ አገሮች እየተቀደመች ነው፡፡ አስረጅ እንጥቀስ:-“በዓለም ረዥሙ ህንፃ ያለው ዱባይ ውስጥ ነው፡፡ በዓለም ትልቁ ሀብታም ሜክሲኮአዊ ነው፡፡ ትልቁ የገበያ ኮርፖሬሽን ያለው ቻይና ውስጥ ነው፡፡ በዓለም ትልቁ አውሮፕላን የተሠራው በሩሲያና በዩክሬን ነው፡፡ ትልቁ የነዳጅ ዴፓውም ያለው ህንድ ውስጥ ነው፡፡ አዲስ ግልብጥ ነኝ ከማለት ይሰውረን! ወኔና ዝና ብቻውን የትም እንደማያደርስና ከተገለበጡ በኋላ መንፈራገጥም ከመላላጥ ሌላ ትርፍ እንደሌለው፤ እንዲሁም በወግ አጥባቂነት “ዱሮ አሸንፋት ነበር” ዓይነት ፉከራ ግብዝነት መሆኑን፤ ከባልየው ተረት መረዳት አያቅትም፡፡ አዲስ ግልብጥ መሆን ዕውነተኛ ማንነትን ሊሸሽግ እንደማይችል መገንዘብ ብልህነት ነው! ***እካሁን እኔ ከላይ ሆኜ ስደበድባት ነበር፡፡ ገና አሁን ነው እሷ ገልብጣኝ፣ ከላይ ሆና የምትደበድበኝ፤ ማለቱ ነው!!አዲስ ግልብጥ ነኝ!” አለ፡፡ አዲስ ግልብጥ ነኝ!“አዲስ ግልብጥ ነኝ!ባል ሰው መሰብሰቡን ሲያይ የእሷን አሸናፊነት መቀበል አልተዋጠለትም፡፡ ስለዚህ፤ ሰው እንዲሰማ ጮክ ብሎ፤ የሠፈር፣ የጐረቤት ሰው ተሰበሰበ፡፡ አሁንም እሷ እላዩ ላይ ተቀምጣ ጡጫ እያቀመሰችው ነው፡፡ “ኡ ኡ ኡ…” አለ ባል፡፡ ሊጥላት ሞከረ፡፡ አልቻለም፡፡ ፍንክች አላለችም፡፡ እሱዋ ተራዋን ታገለችው ተፈታተነችው፡፡ ጣለችው፡፡ ከላይ ሆና ትቦቅሰው  ጀመር፡፡ ወደ ትግል ገቡ፡፡ ያዛት፡፡ ያዘችው፡፡ ትግል ገጠሙ፡፡ ሲተናነቃት ትተናነቀው ጀመር፡፡ በጡጫ ሲላት በጡጫ ትለዋለች፡፡ ግብግብ ተጀመረ፡፡ “እስቲ ስታሳየኝ እናያለን!”“እንግዲያው አሳይሻለሁ!” ይላል ባል፡፡ ሚስት “አሁንስ በጣም ነው ያበዛኸው! ምንም አይነት ማስፈራራት አልቀበልም!”ባል ያስፈራራል፡፡ “እንግዲህ ጭቅጭቅ አታብዢ! አለዛ ዋ!”“እኔ እገዛለሁ ብለህ ከሄድክ በኋላ እኔ አንተን እጠብቃለሁ እንጂ ምን ብዬ ነው እኔ የምገዛው?” ጭቅጭቁ ተጋጋለ፡፡ “ምን ግዛ ብለሽ ሳልገዛ ቀረሁ? ደግሞስ ገንዘብ ከሰጠሁሽ ለምን ራስሽ አትገዢም?”“ግዛ ያልኩህን ገዝተህ አላመጣህም”“የትም አላጠፋሁም፡፡ የት ሳጠፋ አየሽ?”“ደሞዝህን የትም ማጥፋት!”“ምኑን?” ይላል ባል፡፡ “አንተ ሰውዬ አሁንስ አላበዛኸውም?” ትለዋለች፡፡ ሰውዬው ከሚስቱ ጋር ነጋ ጠባ ንትርክ ውስጥ ነው የሚኖረው፡፡ አንድ ማታ፤ የአዲስ ግልብጥ ተረት እንደሚከተለው ነው እነሆ ፡- “እኔ እንደነእገሌ አዲስ ግልብጥ አይደለሁማ!” አሉት፡፡ ሰውዬው አባባላቸው ቆይቶ ነው የገባው፡፡ እንደሁልጊዜው ዕውነት ሲያረጅ ተረት መሆኑን አልተወም፡፡ ፀሐፌ ተውኔቱና ገጣሚው አቶ መንግሥቱ ለማ አንድ ጊዜ “እርሶ ከአብዮቱ ጋር ለመሄድ ለምን አቃተዎት?” ይላቸዋል፡፡ አንዱ እሳቸው ነገሩ ገብቶአቸዋል፡፡ አዲስ ከተፈጠረው ሁኔታ ጋር ለምን ራስዎን አመሳስለው ወይም አስተካክለው አይሄዱም? ድርሰትዎንም እኛን በሚጠቅም መንገድ ለምን አይለውጡትም ማለቱ ነው፡፡ እሳቸው መቼም ባለቅኔ ናቸውና፤ (ሳሙኤል ጆንሰን)(Every generalization is wrong, even this one)

Read 3459 times