ጉዳዩ ካሁን ቀደም በሽምግልና የተያዘ ቢሆንም ወደ መፍትሄ ባለመምጣቱ ክስ የተመሠረተ ሲሆን ክሱን አስመልክቶ ከዝግጅት ክፍላችን ማብራርያ የጠየቅናቸው የ..ቃል.. ፊልም ደራሲ፣ አዘጋጅና አቅራቢ ወ/ሮ እጅጋየሁ ተስፋዬ በሽያጭ ለሴባስቶፖል ከሰጠን በኋላ 90ሺህ ብር ለመክፈል ተስማምተው የተወሠነ ጊዜ ቢያሳዩትም ክፍያ ስላልተፈፀመልን ወደ ክስ አምርተናል ብለዋል፡፡
ለወ/ሮ እጅጋየሁ በሁለት ጊዜ ክፍያ ለመክፈል ብስማማም ለሽያጩ ደረሰኝ አልቆርጥም በማለታቸው ክፍያ አንፈምም ብለዋል የሽያጭ ውሉ በመቋረጡ ያሳየንበትን ያህል ክፍያ ፈመናል ብለዋል፡፡