Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 27 August 2011 13:31

አዴሌ ቢልቦርድን ተቆጣጥራለች

Written by 
Rate this item
(0 votes)

እንግሊዛዊቷ የአር ኤንድቢ ፣ ሶልና የካንትሪ ሙዚቃ ስልቶች አርቲስት አዴሌ የቢልቦርድ ምርጥ 10 አልበሞች የደረጃ ሠንጠረዥን በአንደኛነት ከተቆጣጠረች 13 ሳምንት እንደሆናት ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ ለገበያ ከበቃ 24ኛ ሳምንቱን የያዘው የአዴሌ አልበም ቢልቦርድን ለረዥም ሳምንታት በመምራት ከ10 ዓመታት በኋላ አዲስ ክብረወሰን አስመዝግቧል፡፡ የአዴሌ 21 የተሰኘው አልበም ሽያጭ 2.9 ሚሊዮን ደርሷል፡፡

በቢልቦርድ የምርጥ 10 አልበሞች የደረጃ ሠንጠረዥ ላይ የሟቿ እንግሊዛት ኤሚ ዋይን ሃውስ “Back to Black”  9ኛ ደረጃ መያዙን ያመለከተው የኤምቲቪ ዘገባ አዴሌ በተምሳሌትነት ትመለከታት እንደነበር አውስቷል፡፡

Read 3925 times