Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 27 August 2011 13:35

የሕክምና ኮሌጆች ተማሪዎች ያስመርቃሉ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በአዲስ አበባ የሚገኙ ሦስት የሕክምና ኮሌጆች በተለያዩ ዘርፎች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች ስመርቃሉ”መሠረት ሜድኮ ባዮሜዲካል ኮሌጅ ተማሪዎቹን ነገ ጧት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ልደት አዳራሽ ያስመርቃል፡፡ ከሦስት መቶ በላይ የሚሆኑት የሜድኮ ተጵራቂዎች በክሊኒካል ነርስነት፣ በፋርማሲ ባለሙያነት፣ በዲግሪና እንዲሁም በዲፕሎማ ለመጨረሻ ጊዜ የተማሩ ናቸው፡፡

ቤተል ሜዲካል ኮሌጅ እንዲሁ ተማሪዎቹን ነገ ጧት በኢትዮጵያ የስብሰባ ማእከል ያስመርቃል፡፡ በክሊኒካል ነርስ፣ በፋርማሲና በላቦራቶሪ ተምረው የሚመረቁት ተማሪዎች ብዛት 151 ነው””†nþvRúL ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ 130 ሙያተኞችን በነርሲንግና በፋርማሲ ዲግሪ እና በደረጃ አራት ያስመርቃል፡፡ ተማሪዎቹ ዛሬ ጧት በአዲስ አበባ ትያትርና ባህል አዳራሽ ነው የሚመረቁት፡፡

Read 4070 times

Latest from