ዜና

Rate this item
(0 votes)
የኮቪድ መስፋፋትን ምክንያት በማድረግ የዘንድሮው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዳይካሄድ ከፍተኛ ግፊት ሲደረግ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃለ አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሰሞኑን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ “የተለያዩ ስውር እጆች በአዲስ አበባ ኮቪድ ተስፋፍቷል፤ በሃገሪቱም ሠላም…
Rate this item
(0 votes)
በህዳሴው ግድብ ጉዳይ ኢትዮጵያ፣ሱዳንና ግብጽ በመቀራረብና በትብብር መንፈስ እንዲሰሩ ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር ዐቢይ ባስተላለፉት መልዕክት የጠየቁ ሲሆን በግድቡ ዙሪያ ያሉ ትርክቶችን ወደ ሠላም ግንባታ ትብብርና የጋራ ተጠቃሚነት መለወጥ ይገባል ብለዋል፡፡ኢትዮጵያ በግብርና ማኑፋክቸሪንግና ኢንዱስትሪ ላይ የተመሰረተ ዘመናዊ ኢኮኖሚ የመገንባት ህልም እንዳላት ያስረዱት…
Rate this item
(0 votes)
 ከጥር 1 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በጎንደር ከተማ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ሲከናወን የቆየው የጥምቀት ክብረ በዓል ያላንዳች የፀጥታ ችግር መጠናቀቁ ተገልጿል። ከተማዋ ለበዓሉ 1.5 ሚሊዮን እንግዶችን ጠብቃ የነበረ ቢሆንም፣ በበዓሉ የታደመው ግን ከተጠበቀው ቁጥር በላይ መሆኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታውቋል።…
Rate this item
(0 votes)
በጋምቤላ ክልል ከደቡብ ሱዳን ድንበር አሳብረው የገቡ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ከትናንት በስቲያ ሃሙስ ድንገተኛ ጥቃት በመክፈት 8 ሰዎችን ሲገድሉ፣ 5ቱ ደግሞ መቁሰላቸውን የጋምቤላ ክልል ፕሬስ ሴክሬተሪያት በድረ ገፁ አስታውቋል፡፡ በተደጋጋሚ ወቅትና ጊዜ እየጠበቁ ጥቃት የሚሰነዝሩት የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ታጣቂዎች፣ ሃሙስ…
Rate this item
(0 votes)
 ከ270 ሺ በላይ ከብቶች በድርቁ ሞተዋል ከ6 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ለከፋ ችግር የዳረገው በሶማሌና ኦሮሚያ ክልል የተከሰተው ድርቅ፣ በ40 ዓመታት ታሪክ ውስጥ እጅግ የከፋው መሆኑን አለማቀፍ የረድኤት ተቋማት ገለፁ፡፡የአሜሪካ አለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስ ኤዩ) እና የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው የፈረንጆች ዓመት የኢንተርኔት ግንኙነትን በማፈን ናይጀሪያና ኢትዮጵያ በቀዳሚነት በተጠቀሱበት ሪፖርት፣ ከሠሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሃገራት በዚሁ የአፈና ተግባራቸው በአጠቃላይ 1.93 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማጣታቸውን በተባበሩት መንግስታት ድጋፍ የሚደረግለት የአደጋ ጊዜ ምላሽ ፈንድ በሪፖርቱ አመልክቷል፡፡ተቋሙ ባደረገው ጥናት፣ ከሠሃራ በታች ካሉ…
Page 1 of 370