ዜና
በረሃ ላይ ብቻውን ምግብ እያበሰለ የነበረውን ታዳጊ ፎቶ ያነሳው ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ ከፎቶው ጀርባ ስላለው ታሪክ ለቢቢሲ ተናግሯል። ፎቶውን በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች ብዙዎች ያጋሩት ሲሆን ለልጁ ገንዘብና የተለያዩ እርዳታዎችም ተሰባስበውለታል።ፎቶውን ያነሳው ጋዜጠኛ ቦሩ ኮንሶ ይባላል። በፎቶው ላይ ታዳጊው ብቻውን በረሃ…
Read 2334 times
Published in
ዜና
ሴቶች የፕሮስቴት ካንሰር ይይዛቸዋል ተብሎ ስጋት ከሚጣልበት ደረጃ ላይ የሚደርስ ችግር የለም ለማለት ይቻላል ይህ ሲባል ግን ጭርሱንም ስጋት የለም ለማለት አይደለም፡፡ አልፎ አልፎ በጣም ጥቂት በሚባል ደረጃ የሚሰማ የታማሚዎች ሪፖርት ቢኖር እንኩዋን እንደ ወንዶች የፕሮስቴት እጢ ኖሮአቸው ሳሆን Skene’s…
Read 8295 times
Published in
ዜና
Tuesday, 15 February 2022 17:43
ፍላጎታችን የወደፊቱ ታላላቅ ዳይሬክተሮችና ማኔጀሮች እንድትሆኑ ነው -ቢጂአይ ኢትዮጵያ-
Written by Administrator
ማክሰኞ የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኤፍቢኢ አዳራሽ ውስጥ ከ500 በላይ የሚሆኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታድመው ነበር - ከ5ቱ የዩኒቨርሲቲው ግቢዎች የመጡ፡፡ እኒህ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው ጋር በተያያዘ ጉዳይ አይደለም በአዳራሹ ውስጥ የተሰባሰቡት፡፡ ጉዳያቸው በቀጥታ ከቢጂአይ…
Read 7574 times
Published in
ዜና
Saturday, 12 February 2022 11:51
በሰኔ 15ቱ ግድያ ጥፋተኛ የተባሉ ተከሳሾች ከዕድሜ ልክ እስራት እስከ ሞት ሊደርስ የሚችል ቅጣት ይጠብቃቸዋል
Written by Administrator
- ከ32ቱ ተከሳሾች መካከል አራቱ በነጻ ተሰናብተዋል - ተከሳሾቹ በተሰጠው የጥፋተኛነት ውሳኔ በእጅጉ ማዘናቸውን ተናግረዋል ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአማራ ክልል ፕሬዚዳንትና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች ላይ ከተፈጸመው ግድያ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በእስር ላይ ከነበሩትና ጉዳያቸው ሲታይ ከቆዩ 32 ተከሳሾች…
Read 9752 times
Published in
ዜና
Saturday, 12 February 2022 11:50
የአሜሪካ ም/ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ፣ በኢትዮጵያ ላይ የብድር ማዕቀብ እንዲጣል የሚደነግግ የውሳኔ ሃሳብ አቀረበ
Written by Administrator
የአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ፣ ኢትዮጵያን በተመለከተ አዲስ ረቂቅ ህግ ያወጣ ሲሆን ረቂቅ ህጉ በኢትዮጵያ ግጭትን እያባባሱ በሚገኙ አካላት ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የሚያዝ ነው ተብሏል።“የኢትዮጵያ የመረጋጋት፣ የሰላምና የዲሞክራሲ ህግ” በሚል ስያሜ የተዘጋጀው ረቂቅ ህግ፤ በዋናነት በአሜሪካ የኒውጀርሲና ካሊፎርኒያ ግዛት…
Read 9726 times
Published in
ዜና
Saturday, 12 February 2022 11:46
በማንነት ተኮር ጥቃቶች ጉዳይ መንግስት የራሱን አስተዳደር እንዲፈትሽ ተጠየቀ
Written by አለማየሁ አንበሴ
መንግስት በየጊዜው የሚፈጸሙ ማንነት ተኮር ጥቃቶችን በአስቸኳይ እንዲያስቆም ያሳሰቡት የተፎካካሪ ፓርቲዎች፤ ለዚህም መንግስት የራሱን አስተዳደር እንዲፈትሽ አበክረው ጠይቀዋል፡፡በኦሮሚያ ክልል በተለይ በምዕራብ ወለጋና ቄለም ወለጋ ዞኖች በአማራ ተወላጆች ላይ የሚፈጸሙ ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ ማፈናቀልና ንብረት ማውደም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱን የጠቆመው…
Read 9596 times
Published in
ዜና