ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በሞጆ ከተማ በ300 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን የግራንዴር ሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካን በይፋ መርቀዋል። ከዕቅድ እስከ ማጠናቀቅ 9 ወራት ብቻ የፈጀውና ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ መዋዕለ-ነዋይ የወጣበት ይህ ዘመናዊ ፋብሪካ፣…
Read 1594 times
Published in
ዜና
Saturday, 23 May 2026 18:33
የመከላከያ ሠራዊት “ጽምዶ”ን አስመልክቶ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያና ግንዛቤ ሰጠ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት “ጽምዶ” በሚባለውና “በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ የሚቃጣ” በተባለ እንቅስቃሴ ዙሪያ በአገር ውስጥ ለሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት (አታሼዎች) ሰፊ ማብራሪያና ግንዛቤ መስጠቱን አስታውቋል። የመከላከያ የውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዳይሬክተር ሜጀር ጄነራል ተሾመ ገመቹ በብሔራዊ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃለ መጠይቅ፤ ለዲፕሎማቶቹ…
Read 1633 times
Published in
ዜና
Friday, 22 May 2026 00:00
በዶሮ ማነቂያ የተገነባው ዘመናዊው የአድዋ ገበያ ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት ተደረገ
Written by Administrator
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቀድሞ አጠራሩ “ዶሮ ማነቂያ” ተብሎ በሚታወቀው የፒያሳ አካባቢ የተገነባውን ዘመናዊውን የአድዋ የገበያ ማዕከልና የትራንስፖርት ተርሚናል ዛሬ በይፋ ለአገልግሎት ክፍት ማድረጋቸውን አስታወቁ። ከንቲባዋ እንደገለጹት፣ የአካባቢውን ገፅታ ሙሉ በሙሉ በኮሪደር ልማት የቀየረው ይህ ፕሮጀክት ከ101 በላይ…
Read 1544 times
Published in
ዜና
Saturday, 23 May 2026 18:25
የኢትዮጵያ “አረንጓዴ ወርቅ” በብራዚል የቡና ጎርፍና በአውሮፓ አዲስ ሕግ አደጋ ላይ ወድቋል
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ዋነኛ የውጭ ምንዛሬ ምንጭና የኢኮኖሚው የጀርባ አጥንት የሆነው የቡና ኤክስፖርት ዘርፍ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ ዓለም አቀፍ ፈተና ተደቅኖበታል። ለዚህም ዋነኛው ምክንያት ባለፉት ሦስት ዓመታት የነበረውን የቡና እጥረት ሙሉ በሙሉ ያካክሳል የተባለውና በታሪክ ከፍተኛ የሆነው የብራዚል ቡና ምርት ገበያውን ለማጥለቅለቅ…
Read 1650 times
Published in
ዜና
Thursday, 21 May 2026 18:28
ጠ/ሚኒስትር አብይ 6.9 ሚ. ተከታዮችን በማፍራት በአፍሪካ ሁለተኛው ተጽዕኖ ፈጣሪ መሪ ሆኑ
Written by Administrator
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በፌስቡክ ገጻቸው 6.9 ሚሊዮን ተከታዮችን በማፍራት፣ ከግብጹ ፕሬዝዳንት በመቀጠል በአህጉሪቱ በሁለተኛነት እጅግ ከፍተኛ ተከታይ ያለው ጠንካራ የዲጂታል ፖለቲካ መድረክ መገንባት ችለዋል። ይህ ሰፊ ተደራሽነታቸው በሀገር ውስጥና በአፍሪካ አቀፍ ደረጃ ያላቸውን ከፍተኛ ተጽዕኖ የሚያሳይ ሲሆን፣ ስለ ቀጣናዊ…
Read 2138 times
Published in
ዜና
ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ደብረ ማርቆስ በ"ኤፍ ኤም" የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ሲጓዙ የነበሩ 34 መንገደኞች በሰሜን ሸዋ ዞን በታጣቂዎች ታገቱ። እገታው የተፈጸመው ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. በገብረ ጉራቻ እና በፊቼ ከተሞች መካከል "ዓሊዶሮ" ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ሲሆን፣ ታጣቂዎቹ አውቶቡሱን…
Read 1884 times
Published in
ዜና

