ዜና
Thursday, 14 May 2026 07:33
በመቅደላ ጦርነት የተዘረፉ ቅርሶች ከ158 ዓመታት በኃላ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
Written by Administrator
በመቅደላ ጦርነት ወቅት ተዘርፈው ወደ እንግሊዝ ተወስደው የነበሩት የንጉሠ ነገሥት አፄ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል፣ የልብስ ቁራጮች እና የወርቅ አምባር ከ158 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ቅርሶቹን ከእንግሊዝ ይዘው የመጡት የንግሥቲቱ ቤተሰብ ሙዚየም ኃላፊ ሮቢን ጃክሰን (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ቅርስ አስመላሽ…
Read 1376 times
Published in
ዜና
የአሜሪካ የመከላከያና የንግድ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ ላይ ጥሎት የነበረውን ጥብቅ የጦር መሣሪያ ሽያጭ ማዕቀብ ማንሳቱን በይፋ አስታውቋል። ከተቋሙ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ከትናንት ጀምሮ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ ለፖሊስና ለሌሎች የጸጥታ አካላት የሚቀርቡ የጦር መሣሪያ ግዥ ጥያቄዎች በግለሰብ ደረጃ እየተገመገሙ ምላሽ ማግኘት…
Read 743 times
Published in
ዜና
ከግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ አገር አቀፍ የባሕልና ቋንቋ ሳምንት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተበሰረ። "የባሕል ልማት ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል በቀድሞው የባሕል ማዕከል በሚካሄደው በዚህ ዝግጅት፣ የኢትዮጵያን ብዝሃነት በማስተዋወቅ ብሔራዊ አንድነትንና ማህበራዊ ትስስርን ማጠናከር…
Read 755 times
Published in
ዜና
በአፍሪካ ምድር ላይ በግዝፈቱ አቻ የማይገኝለት አንድ አስገራሚ የሌሊት ወፍ እንዳለ ያውቃሉ? "መዶሻ-ራስ" የተሰኘው ይህ ፍጡር፣ ክንፎቹን ሲዘረጋ እስከ 1 ሜትር የሚደርስ ስፋት አለው። መልኩና ግርማ ሞገሱ ከሆሊውድ ፊልሞች የወጣ አስፈሪ ፍጡር ቢመስልም፣ ተፈጥሮው ግን ፍጹም የዋህና ለማንም ስጋት የማይፈጥር…
Read 1072 times
Published in
ዜና
Thursday, 14 May 2026 07:15
ኢራን አውሮፕላኖቿን ከትራምፕ ጥቃት ለመታደግ ፓኪስታን ውስጥ ደብቃለች ተባለ
Written by Administrator
ኢራን ከአሜሪካና ከእስራኤል ሊሰነዘርባት የሚችለውን ጥቃት በመፍራት፣ ስልታዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ወታደራዊና የደህንነት አውሮፕላኖቿን በሚስጥር ወደ ፓኪስታን ማዛወሯ ተሰማ። ሲቢኤስ የተባለው የአሜሪካ የዜና አውታር ይፋ ባደረገውና በሳተላይት ምስሎች በተደገፈው መረጃ መሠረት፣ ፓኪስታን በይፋ በኢራንና በአሜሪካ መካከል "አስታራቂ" ነኝ ብትልም፣ በተግባር ግን…
Read 694 times
Published in
ዜና
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ከአሶሳ ወደ ግልገል በለስ በመጓዝ ላይ በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ ትናንት ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም አሰቃቂ ጥቃት መፈጸሙን ነዋሪዎች ለዶቼ ቨለ ገልጸዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሚገኝበት ጉባ ወረዳ ውስጥ ሲሆን፣ መንገደኞቹ በማንኩሽ ከተማ አድረው ጉዟቸውን…
Read 206 times
Published in
ዜና

