ዜና

Rate this item
(7 votes)
ኢትዮጵያ በኃይልና በወረራ ፍላጎቷን ማሳካት እንደማትሻና በጎረቤት አገራት ላይ ወረራ የመፈጸም ፍላጎት እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ ። “አገሪቱ ቃታ በመሳብ በሀይልና በወረራ ማሳካት የምትሻው አንዳችም ነገር እንደሌላትም ተናግረዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከትላንት በስቲያ ሃሙስ ጥቅምት 15…
Rate this item
(2 votes)
 የ”ኢስት ሲሚንቶ ፋብሪካ” ሠራተኞች ናቸው ተብሏል በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በዳጋም ወረዳ ከሀምቢሶ ከተማ በ5 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ኢስት ሲሚንቶ ፉብሪካ ሰራተኞች የሆኑ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ቻይናውያን፣ በሸኔ ታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸው ተጠቆመ። ራሱን “የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት” እያለ የሚጠራውና…
Rate this item
(0 votes)
 ዝቅተኛ ገቢ ካላቸው 18 አገራት 15ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች ኢትዮጵያ የሕግ የበላይነትን በማስፈን ከ142 የአለም ሀገራት 129ኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ ዎርልድ ጀስቲስ ፕሮጀክት (አለም አቀፍ የፍትህ ፕሮጀክት) ከትናንት በስቲያ ባወጣው የ2023 የህግ የበላይነት ምዘና ኢንዴክስ ይፋ አደረገ። የዘንድሮው የኢትዮጵያ የህግ…
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎቹን ያስመርቃል የናሽናል ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባልና የናሽናል አየር መንገድ እህት ኩባንያ የሆነው ናሽናል አቪየሽን ኮሌጅ በግል አየር መንገድ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን የአውሮፕላን ጠጋኝነት ሥልጠና እንዲሰጥና ተማሪዎችን ተቀብሎ እንዲያስተምር ፈቃድ ማግኘቱን አስታወቀ።ኮሌጁ ዛሬ…
Rate this item
(1 Vote)
አንጋፋው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጋቢሳ ኢጄታ የአሜሪካን ብሄራዊ የሳይንስ ሜዳሊያ ሽልማትን ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን ተቀብለዋል። ፕሮፌሰር ጋቢሳ በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ብሔራዊ የክብር ሽልማት ከተሸለሙ 21 አሜሪካውያን ተመራማሪዎች መካከል አንዱ ሆነዋል። መምህርና ተመራማሪው ፕሮፌሰር ጋቢሳ ኤጄታ ለሽልማቱ ያበቃቸው በከፍተኛ የምርምር ስራቸው የእፅዋት…