ዜና

Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈት የተሰማትን ጥልቅ ኀዘን ገልፃለች፡፡ ቤተ-ክርስቲያኗ ባስተላለፈችው የሀዘን መግለጫ፤ የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን ዜና እረፍት የሰማነው በታላቅ ኀዘን ነው፤ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የሰላም የፍቅር፣ የአንድነት ተምሳሌት አባት ነበሩ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማውን ኀዘን ገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ ባስተላለፈው የሀዘን መግለጫ፤ የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በማረፋቸው ኀዘን ተሰምቶኛል። ሐጂ ዑመር በአመራር ዘመናቸው የተለያዩ ወገኖች ወደ አንድነት እንዲመጡ እና የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሕግ ዕውቅና እንዲኖረው ያደረጉትን አስተዋጽዖ ሁሌም እናስታውሰዋለን። ለቤተሰቦቻቸው እና ለመላ…
Rate this item
(0 votes)
የማሊ መንግስት የአሜሪካ ዜጎች የቢዝነስ ወይም የጉብኝት ቪዛ ለማግኘት እስከ 10ሺ ዶላር የሚደርስ ተመላሽ የሚሆን ገንዘብ ማስያዝ እንደሚጠበቅባቸው አስታውቋል። ውሳኔው በቅርቡ ማሊን ጨምሮ በበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ላይ ለተጣለው ተመሳሳይ የአሜሪካ ፖሊሲ ቀጥተኛ ምላሽ ነው ተብሏል፡፡ የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለጸው፤…
Rate this item
(0 votes)
2ሺ ፍልስጤማውያን ከእስራኤል እስር ቤት ተለቀቁ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጋዛን የመሪዎች ጉባኤ ለመምራት ዛሬ ሰኞ የግብፅዋ ከተማ ሻርም ኤል ሼክ መግባታቸው ተዘግቧል፡፡ በጉባኤው ላይ የእንግሊዝና የጀርመን መሪዎችን ጨምሮ ከ20 በላይ የዓለም አገራት መሪዎች እንደሚሳተፉ ታውቋል፡፡ የግብጹ ፕሬዚዳንት አልሲሲ መሪዎቹን…
Rate this item
(0 votes)
አዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማኀበር እና አክራሚ የሴቶች በጎ አድራጎት ማህበር በጥምረት በፌስቲቫል ደረጃ በአዲስ አበባ ወዳጅነት ፓርክ ተከብሯል፡፡ በአከባበር ስነ ስርዓቱ ላይ የዞኑ አመራሮች የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሚኒስትሮች እና ተፅኖ ፈጣሪ ሰዎች የጉራጌ ብሄርሰብ ተወላጆች ታድመዋል። አዳብና ማለት…