ዜና

Rate this item
(0 votes)
ኢራን ከአሜሪካና ከእስራኤል ሊሰነዘርባት የሚችለውን ጥቃት በመፍራት፣ ስልታዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ወታደራዊና የደህንነት አውሮፕላኖቿን በሚስጥር ወደ ፓኪስታን ማዛወሯ ተሰማ። ሲቢኤስ የተባለው የአሜሪካ የዜና አውታር ይፋ ባደረገውና በሳተላይት ምስሎች በተደገፈው መረጃ መሠረት፣ ፓኪስታን በይፋ በኢራንና በአሜሪካ መካከል "አስታራቂ" ነኝ ብትልም፣ በተግባር ግን…
Rate this item
(0 votes)
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ከአሶሳ ወደ ግልገል በለስ በመጓዝ ላይ በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ ትናንት ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም አሰቃቂ ጥቃት መፈጸሙን ነዋሪዎች ለዶቼ ቨለ ገልጸዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሚገኝበት ጉባ ወረዳ ውስጥ ሲሆን፣ መንገደኞቹ በማንኩሽ ከተማ አድረው ጉዟቸውን…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ቀዳሚው የግል ባንክ አዋሽ፣ "የአዲስ አበባው ዎል ስትሪት" ተብሎ በሚጠራው የፋይናንስ ዲስትሪክት ውስጥ "ዳይመንድ ታወር" የተሰኘ ባለ 55 ፎቅ ዘመናዊ ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል። በ12 ቢሊዮን ብር በጀት የሚገነባውና የአልማዝ ቅርጽ ያለው ይህ ህንፃ፣ በምስራቅ አፍሪካ…
Rate this item
(0 votes)
ኒራ ዳታ ይፋ ባደረገው የ2026 የሀገራት ግንዛቤና ዲሞክራሲ ጥናት መሠረት፣ እስራኤል በዓለም ላይ እጅግ ከሚጠሉ አገራት ቀዳሚዋ ሆና ተመዝግባለች። እስራኤልን ተከትለው ሰሜን ኮሪያ፣ አፍጋኒስታንና ኢራን በደረጃው ግርጌ ላይ ተቀምጠዋል። ጥናቱ 129 ሀገራትንና ሦስት ዓለም አቀፍ ድርጅቶችን ያካተተ ሲሆን፣ እስራኤል በዚህ…
Rate this item
(2 votes)
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጂንካ ከተማ በተከሰተው በውል ያልታወቀ በሽታ ለተያዙ ሰዎች "ሕምክና ሲሰጡ የነበሩ" ሁለት የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መሞታቸውን የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ለቢቢሲ ገለጸ። የበሽታውን ምልክታ ባሳዩ ታካሚዎች ላይ "በፍጥነት የኩላሊት ሥራ የማቆም (fail)" ሁኔታ እንደታየም ተገልጿል። የጤና…
Rate this item
(3 votes)
የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው የሞባይል ስልክ ስርቆት ፈፅመው ለማምለጥ ሲሞከሩ በተያዙ 7 ተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ስራው መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው በተለምዶ "ሿሿ” የተባለውን ወንጀል በመፈፀም ሞባይል ስልክ ሰርቀው ለማምለጥ ሲሞከሩ በተያዙ 7 ተጠርጣሪዎች…