ዜና

Rate this item
(0 votes)
የትግራይ የዘር ማጥፋት ኮሚሽን፣ የትግራዩ ጦርነት ያስከተለው ማኅበራዊ ውድመትና ኪሳራ 10 ነጥብ 8 ቢሊዮን ዶላር እንደሚገመት በጥናት ማረጋገጡን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ጦርነቱ ከፍተኛውን ውድመት ያደረሰው በትምህርት ዘርፉ ላይ መኾኑን ይጠቅሳል። ሪፖርቱ፣ የኤርትራ ሠራዊት በትምህርት፣ በጤና ሥርዓቶች፣ በቅርሶች፣ በታሪካዊ ሕንጻዎች፣ በእደ ጥበባትና…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሜጋ ኘሮጀክቶች በተሰጠው ትኩረት ከታላቁ ህዳሴ ግድብ በተጨማሪ 14 መካከለኛና ከፍተኛ ግድቦች በ2ዐዐ ቢሊዮን ብር ወጪ እየተሰሩ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል፡፡ ጠ/ ሚኒስትሩ ትላንት ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎችና አስተያየቶች በሰጡት ማብራሪያ፤…
Rate this item
(0 votes)
ኢትስዊች የመረጃ ማዕከሉን ከብሔራዊ ባንክ ወደ ዘመን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ማዘዋወሩን ገልጿል። ትናንት በአዲስ አበባ፣ ሸራተን አዲስ 12ኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ አካሂዷል። በጉባዔው ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትስዊች አክሲዮን ማሕበር የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን ደስታ፣ የ1 ሺሕ ብር አክሲዮን የትርፍ…
Rate this item
(0 votes)
በቼክ ሪፐብሊክ ለእይታ ቀርበው የነበሩት ሉሲና ሰላም ከሁለት ወር ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ ሁለቱ ቅሪተ አካላት በፕራግ ሙዚየም የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው፣ ዛሬ ንጋት ላይ አዲስ አበባ መግባታቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሁለቱ ቅርሶች ከነሐሴ 10 ቀን 2017 እስከ ጥቅምት 13…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎቹን ጸጉር ማስቆረጥ ጀምሯል አሉ፡፡ እኔ መጀመሪያ ስሰማ የምር አልመሰለኝም ነበር፡፡ አሁን እንደሚታየው ግን ጭራሽ ህግ የወጣለትም ጉዳይ ነው፡፡ "ዩኒቨርሲቲ" ተብለው እንዲህ አይነት ሀሳብ ከየት እንደመጣላቸው ራሱ አላውቅም፡፡ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ማስተካከል የሚገባው በጣም ብዙ ጉዳይ እያለ…
Rate this item
(1 Vote)
“ለትግራይ ክልል ውስጥ ተጨማሪ ውጊያ አንፈልግም፤ ከዚያ ይልቅ ተባበረን ሀገር ማልማት ነው የምንፈልገው። ከዚያ ውጭ መንግሥትን በሃይል ለመጣል ፍላጎት ካለ እሱ ፈጽሞ ሊሳካ አይችልም። የፌደራል መንግስት ለትግራይ ክልል የሚመድበው በጀት ለልማት ሳይሆን ለታጣቂ እየዋለ ነው፤ ይህም ትክክል አይደለም። ትግራይ ልማት…