ዜና

Rate this item
(1 Vote)
መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን የእድሳት ሥራ ተጠናቆ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ታቦተ ሕጉ ዕለት ገብቷል። ላለፉት 3 ዓመታት በእድሳት ላይ የቆየው ካቴድራሉ ከተመሰረተ 81 ዓመታትን ማስቆጠሩ ተገልጿል። ታቦተ ሕጉ ጥንታዊነቱን ጠብቆ…
Rate this item
(2 votes)
የአክሱም ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽሕፈት ቤት የከተማዋ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ የጣለውን ዕግድ ለማስነሳት ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት መውሰዱን የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት አስታውቋል። ቀደም ሲል ምክር ቤቱ ዕግዱን ለማስነሳት በተለያዩ መንገዶች ያደረጋቸው ጥረቶች እንዳልተሳኩ ገልጿል።ባለፈው ረቡዕ…
Rate this item
(1 Vote)
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ኮሬ ዞን በገና ዋዜማና በበዓሉ ዕለት በተፈጸመ ጥቃት ሁለት ንጹሃን ዜጎች እንደተገደሉ የዞኑ ነዋሪዎችና አንድ የመንግሥት ሃላፊ ለአዲስ አድማስ ተናገሩ። ጥቃቱን የፈጸሙት አዋሳኝ ከሆነው የምዕራብ ጉጂ ዞን የሚነሱ ታጣቂዎች መሆናቸውን ነዋሪዎቹ ገልፀዋል።ለደህንነታቸው ሲሉ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የጎርካ…
Friday, 10 January 2025 21:24

25ኛው የብር ኢዮቤልዩ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
Rate this item
(2 votes)
• በስሙ አደባባይ ለመሰየምና ሐውልት ለማቆም ከከተማ አስተዳደሩ ምላሽ እየተጠበቀ ነው ተብሏል ከ60 ዓመታት በላይ በተወዳጅነት ያቀነቀነው “የትዝታው ንጉስ” ማህሙድ አህመድ፣ በነገው ዕለት ጥር 3 ቀን 2017 ዓ.ም፣ በሚሊኒየም አዳራሽ፣ በአድናቂዎቹ በክብር ከመድረክ ይሸኛል። ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ የመርሃ ግብሩ አዘጋጆች…
Rate this item
(3 votes)
መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ፤ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፤ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፤ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፤ በሕመም ምክንያት በየፀበሉና በየሆስፒታሉ ያላችሁ፤ እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ…
Page 3 of 463