ዜና

Rate this item
(6 votes)
ለአመት ያህል በበርሜር ወደ 110 ዶላር ንሮ የቆየው የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ፤ ካለፈው ሐምሌ ወዲህ እየወረደ በያዝነው ሳምንት ከ75 ዶላር በታች የደረሰ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ ላይ መንግስት እስካሁን ቅናሽ አላደረገም።በአመት በአማካይ ከሰባት በመቶ በላይ እየጨመረ የመጣው የኢትዮጵያ የነዳጅ ፍጆታ፣ ባለፈው…
Rate this item
(12 votes)
የመስተዳድሩ ከንቲባ ጽ/ቤት ሠማያዊ ፓርቲን በጥብቅ አስጠንቅቋልዘጠኝ የ9 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ነገ እሁድ የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ ለማካሄድ የእውቅና ጥያቄውን የሚቀበል የመንግስት አካል ቢያጣም ስብሰባውን ከማከናወን ወደኋላ እንደማይል አስታውቋል፡፡ የከንቲባ ፅ/ቤቱ ቀደም ሲል ህዳር 7 ሊካሄድ የነበረውን የአደባባይ ስብሰባ ተከትሎ ለሰማያዊ…
Rate this item
(8 votes)
የኢቦላ በሽታን ለመቆጣጠር ለሚደረገው ዘመቻ 1100 በጐ ፈቃደኛ ኢትዮጵያውያን መመዝገባቸውንና ከእነዚህ መካከል 210 የሚሆኑት በያዝነው ወር መጨረሻ ላይ በሸታው ወደሚኝባቸው የምዕራብ አፍሪካ አገራት እንደሚሄዱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡የሚኒስቴሩ የሥራ ኃላፊዎች ከትናንት በስቲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት የአፍሪካ ህብረት ባቀረበው…
Rate this item
(5 votes)
ለሽያጩ ሶስት አለማቀፍ ባንኮች ተመርጠዋል የኢትዮጵያ መንግስት ለአለም አቀፍ ገበያ ለመጀመሪያ ጊዜ የቦንድ ሽያጭ ለማቅረብ ከተመረጡ አለምአቀፍ ባንኮች ጋር በለንደን ድርድር እያካሄደ መሆኑ ታውቋል፡፡ የቦንድ ሽያጩን እንዲያከናውኑ ከተመረጡ ባንኮች ጋር የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ ሶፊያን አህመድ እና የብሔራዊ ባንክ የስራ ሃላፊዎች…
Rate this item
(2 votes)
የቴሌቪዥን አገልግሎትን ከአናሎግ ወደ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማሸጋገር በቅርቡ የዲጂታል ቴሌቪዥን መሳሪያዎች ግዥና የግንባታ ጨረታ እንደሚወጣ ተጠቆመ፡፡ ለዲጂታል ቴክኖሎጂው አገልግሎት አስፈላጊ የሆኑ ትራንስሚተሮችና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በኩል እንዲካሄድ፣ አጠቃላይ የፕሮጀክት አስተዳደሩንና የቴክኖሎጂ ሽግግሩን ደግሞ የኢንፎርሜሽን መረብ…
Rate this item
(3 votes)
ሀሰተኛ የአባላት ዝርዝር በማዘጋጀት ያቋቋመው የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር እውቅና እንዲያገኝ አስደርጐ መሬት ወስዷል የተባለው ግለሰብ በ8 አመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ፣ የወሰደው መሬትም ለመንግሥት ገቢ እንዲሆን ተወስኗል፡፡የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 18ኛ ችሎት ባሳለፈው የፍርድ ውሳኔ በህገ-ወጡ የመኖሪያ ህብረት…