ዜና

Rate this item
(16 votes)
ለስድስት ወር ብቻ ታግዶ የነበረው ወደ አረብ ሃገራት የሚደረግ የሥራ ጉዞ አንድ ዓመት ያስቆጠረ ሲሆን ጉዞውን እንደ አዲስ ለመጀመር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲጸድቅ የቀረበው አዋጅ እየተጠበቀ ነው ተብሏል፡፡ የዛሬ ዓመት ገደማ ለስራ ወደ ውጭ ሃገር በተለይም ወደ መካከለኛው ምስራቅ…
Rate this item
(11 votes)
የሰንደቅ አላማውን ክብር ለማስጠበቅ የወጣው አዋጅ ግንዛቤ ሲሰጥበት እንደቆየ የተናገሩት የሰንደቅ አላማ ቀን አከባበርና ብሄራዊ ኮሚቴ የቴክኒክ ቡድን ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ ዳዊት ተፈራ፤ ህጉን ሙሉ ለሙሉ በማያከብሩት ላይ ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድ እንደሚችል ገለፁ፡፡ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ቀለማት ላይ የሃይማኖትና የብሄረሰቦችን…
Rate this item
(6 votes)
የኢትዮጵያ፣ የግብጽና የሱዳን የውሃ ሚኒስትሮችና ባለሙያዎች የሚሳተፉበትና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚመክረው ሁለተኛው ዙር የሶስትዮሽ የቴክኒክ ውይይት፣ በመጪው ሃሙስና አርብ በካይሮ እንደሚቀጥል የግብጹ አሃራም ድረገጽ ዘገበ፡፡የግብጹን የውሃና የመስኖ ሚኒስትር ሆሳም አልሞሃዚን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ በውይይቱ ላይ የሚሳተፉት 12 የአገራቱ…
Rate this item
(4 votes)
ዕቅዱ የተለጠጠ ነው ተብሏል የኢትዮጵያ ከርሰ ምድራዊ ሁኔታ እንደሌሎች የአፍሪካ አገራት አዋጭ ነው በሚል ግምት አማካኝ ገቢው ቢሰላ፣ ኢትዮጵያ ከማዕድን ዘርፍ በእምቅ ሀብቷ በዓመት 5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘት እንደምትችል አንድ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት አመለከተ፡ ሌሎች ገቢዎችን በንግድ ገቢ ግብርና…
Rate this item
(10 votes)
በዋሺንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ መሳሪያ የተኮሰው የፀጥታ ሰራተኛ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰበሳምንቱ መጀመሪያ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ በዳያስፖራ ተቃዋሚዎች የተደረገውን ጥሰት ተከትሎ፣ ባለፈው ረቡዕም በስዊድን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ በተቃዋሚዎች ተመሳሳይ የጥሰት ሙከራ መደረጉን ምንጮቻችን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ በስዊድን ስቶክሆልም በሚገኘው…
Rate this item
(5 votes)
ማክሰኞ የቅጣት ውሳኔ ይሰጣል ሃሰተኛ ወሬዎችን አሳትሞ በማሰራጨት፣ ህዝብን ለአመፅ በማነሳሳት ህገ መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርአቱን በኃይል ለመናድ ሲንቀሳቀሱ ነበር በሚል ክስ የቀረበባቸው “ሎሚ”፣ “አዲስ ጉዳይ” እና “ፋክት” መፅሄቶች አሳታሚዎች እና ሥራ አስኪያጆች ጥፋተኛ ናቸው ተባሉ፡፡ ጉዳዩን ሲመለከት የቆየው የፌደራሉ…