ዜና

Rate this item
(17 votes)
በፊልም ባለሙያው ቴዎድሮስ ተሾመና በደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ መካከል በተመሰረተው የመብት ይገባኛል ፍትሃብሄር ክርክር፣ ፍ/ቤት በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ላይ የ10 ሚሊዮን ብር እግድ ከትናንት በስቲያ አስተላለፈ፡፡ ከሳሽ ደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ፤ ነሐሴ 13 ቀን 2006 ዓ.ም ለፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ፤ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ…
Rate this item
(2 votes)
በ“አዲስ ጉዳይ”፣ በ“ሎሚ” እና በ“ፋክት” መፅሄት አሳታሚዎችና ሥራ አስኪጆች ላይ ለተመሰረቱት የወንጀል ክሶች የቀረቡት ማስረጃዎች ከየመፅሄቶቹ ገፆች የተቆራረጡና ኮፒ የተደረጉ መሆናቸውን የጠቆመው ፍ/ቤት፤ አቃቤ ህግ ኦርጂናል መፅሄቶችን በማስረጃነት እንዲያቀርብ ትዕዛዝ በማስተላለፍ ለፍርድ ውሳኔ በድጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ፍ/ቤቱ ከትላንት በስቲያ…
Rate this item
(2 votes)
የሪያድ ልዩ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ የሽብር ተግባራትን ለመፈጸም ተንቀሳቅሰዋል በሚል ክስ በተመሰረተባቸው አራት የሳኡዲ አረቢያ ዜጎችና በአንድ ኢትዮጵያዊ ላይ ከአንድ እስከ አምስት አመት የሚደርስ የእስራት ቅጣት መጣሉን አረብ ኒውስ ዘገበ ፡፡ ስሙ ያልተገለጸው ኢትዮጵያዊና አራቱ ግብረ አበሮቹ፣ የቅዱስ ቁርአንን አስተምሮት…
Rate this item
(4 votes)
ለአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት ግንባታ ቃሊቲ ጉምሩክ ግቢ ውስጥ በቁፋሮ ስራ ላይ በነበሩ 7 የቀን ሰራተኞች ላይ ከትናንት በስቲያ የአፈር መደርመስ አደጋ አጋጥሞ የሶስቱ ህይወት ወዲያው ሲያልፍ አራቱ ህይወታቸው ሊተርፍ ችሏል፡፡ ቃሊቲ ወረዳ 6 ጉምሩክ ግቢ ውስጥ ለባቡር ፕሮጀክት…
Rate this item
(3 votes)
በአንጋፋው ደራሲ አዳም ረታ የተጻፈው “መረቅ” የተሰኘ የረጅም ልቦለድ መጽሃፍ ሰሞኑን በገበያ ላይ ይውላል፡፡ ለደራሲው ስምንተኛው የሆነው ይሄው መፅሃፍ፤ ከስድስት መቶ በላይ ገጾች ያሉት ሲሆን፣ በቅርቡ በተለያዩ መጽሃፍት መደብሮችና አዟሪዎች ለገበያ እንደሚውል ታውቋል፡፡ ደራሲ አዳም ረታ ከዚህ በፊት “ማህሌት”፣ “ግራጫ…
Rate this item
(3 votes)
የአዲስ አበባ አስተዳደርና ወረዳው በአካባቢያችን የመልሶ ማልማት ስራ የገባልንን ቃል አልጠበቀም የሚሉት በአራዳ ክ/ከተማ የውቤ በረሃ የልማት ተነሺዎች፣ ቅሬታቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤትና ለከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ማቅረባቸውን ጠቁመው ከባለስልጣናቱ በጐ ምላሽ እንደሚጠብቁ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ እና የወረዳው ፅ/ቤት…