ዜና

Rate this item
(3 votes)
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለው አለማቀፍ ተቋም እ.ኤ.አ በ2013 በአለም ዙሪያ በሚገኙ 95 አገራት በሰራው ጥናት፣ ባለፈው አመት ከአፍሪካ አህጉር አነስተኛ ሙስና የተሰራባት አገር ኢትዮጵያ እንደሆነች ማስታወቁን የኬንያው ዘ ስታር ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ አልጀዚራ በበኩሉ ትናንት ባወጣው ዘገባ፣ በኢትዮጵያ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ማግኘት…
Rate this item
(15 votes)
ላለፉት ዓመታት የቅጂና ተዛማች መብቶች ጥሰት በፈጠረው ስጋት ተቀዛቅዞ የከረመው የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ዘንድሮ የተነቃቃ ይመስላል፡ታዋቂ ድምፃውያን ለአዲሱ አመት አዳዲስ ነጠላ ዜማቸውንና አልበማቸውን አበርክተዋል፡፡ ይሄም ለሰሞኑ የአውዳመት ድባብ ተጨማሪ ድምቀት ሰጥቶታል፡፡ የአብነት አጎናፍር “አስታራቂ፣ የታምራት ደስታ “ከዛ ሰፈር”፣ የዮሴፍ ገብሬ “መቼ…
Rate this item
(13 votes)
በ514 የዳስ እና የዛፍ ጥላዎች ትምህርት እየተሰጠ ነው ከ20ሺህ በላይ ስራ አጥና መሬት አልባ ወጣቶች አሉ ከግማሽ በላይ ህዝብ የትራኮማ ተጠቂ ነው ከኢህዴን/ብአዴን ዋና ዋና የጦር ማዘዣዎችና መንቀሳቀሻ አካባቢዎች መካከል አንዱ የነበረው የዋግኽምራ ዞን፤ በኢኮኖሚ እድገት ወደኋላ መቅረቱንና ድህነት አለመቃለሉን…
Rate this item
(4 votes)
በተለምዶ ደጃች ውቤ ሰፈር እየተባለ በሚጠራውና በቀድሞ 05 ቀበሌ፣ በአሁኑ 03/09 ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ ከ200 በላይ የልማት ተነሺዎች በተሰጣቸው ምትክ ቦታ ቅር መሰኘታቸውን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡መስከረም 11 ቀን 2006 ዓ.ም በሃገር ፍቅር ትያትር ቤት አዳራሽ ለስብሰባ ተጠርተው ከአራዳ ክፍለ ከተማ…
Rate this item
(4 votes)
እንግሊዝን ጨምሮ በተለያዩ የአውሮፓ አገራት ጫት ራሱን የቻለ አደንዛዥ ዕጽ ነው በማለት እንዳይገባ መታገዱን ተከትሎ ወደ አውሮፓ ይላክ የነበረው ምርት ሙሉ ለሙሉ በመቋረጡ፣ አገሪቱ ለአለማቀፍ ገበያ ከምታቀርበው የጫት ምርት አብዛኛውን የምትሸፍነው አወዳይ ከተማ የኢኮኖሚ ፈተና ውስጥ መውደቋን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ…
Rate this item
(6 votes)
አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤ በቅርቡ ከስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በፍቃዳቸው በለቀቁ ግለሰቦች ቦታ አዳዲስ አመራሮችን ተክቶ አዲስ ካቢኔ ያዋቀረ ሲሆን ፓርቲው ከመኢአድ ጋር የጀመረው የውህደት ሂደት እስኪሳካ ድረስ የፖለቲካ እንቅስቃሴውን በተናጠል እንዲያካሂድ ተወስኗል፡፡ የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባላት የነበሩት ግለሰቦች ከስራቸው የለቀቁት…