ዜና

Rate this item
(1 Vote)
“በደህንነቶች የሚደርስብኝን ጫና መቋቋም አልቻልኩም” በ“ሰንደቅ” ጋዜጣ ላይ ከሪፖርተርነት እስከ ከፍተኛ አዘጋጅነት ድረስ የሰራውና በቅርቡ የተመሰረተው “የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ” የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው ጋዜጠኛ ዘሪሁን ሙሉጌታ አገር ጥሎ ተሰደደ፡፡ ከሶስት ዓመት በፊት ጀምሮ የደህንነት ኃይሎች ሲያደርጉበት የነበረውን ክትትል ተቋቁሞ ስራውን…
Rate this item
(1 Vote)
በ30 ሚ.ብር ካፒታል የሚቋቋመው ኩባንያ በአንድ ዓመት ውስጥ ሥራ ይጀምራል\ ሆላንዳውያን ባለሃብቶች አዲስ የመኪና መገጣጠሚያ ኩባንያ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ለማቋቋም የፕሮጀክት አዋጪነት ጥናት እያከናወኑ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ አዲሱ የመኪና መገጣጠሚያ ኩባንያ ቀድሞ በሆላንድ መንግስት ድጋፍ ተቋቁሞ የነበረውን “ሆላንድ ካር”…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ ከ “ጤና ለሁሉም ዘመቻ” ጋር በመተባበር ባዘጋጀው “የጤና መድህንን ለህዝብ የማስተዋወቅ ዘመቻ” አገር አቀፍ የዘገባ ውድድር ያሸነፉ ጋዜጠኞችን ከትናንት በስቲያ በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል ባከናወነው ስነስርዓት ሸለመ፡፡የህትመት፣ የቴሌቪዥን፣ የሬዲዮና የድረ-ገጽ በሚሉ አራት ምድቦች በተከፋፈለውና ጋዜጠኞች የማህበራዊ ጤና…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች በጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንትን ጨምሮ የምክር ቤቱና የኡላማ ምክር ቤት አባላት “መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ መርጃ ማዕከል”ን በመጎብኘት ከ100 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ ቁሳቁሶችን ለገሱ፡፡ የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼህ ኪያር ሼህ መሃመድ አማን፣ የኡላማ ምክር ቤት ፀሃፊ ሼክ…
Rate this item
(0 votes)
የቀድሞው የገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ በተናጥል በቀረቡባቸው ክሶች ላይ የአቃቤ ህግ ምስክሮችን የመስማት ሂደት በመጪው ሳምንት በጊዜ መጣበብ ምክንያት ሊካሄድ የማይችል ከሆነ ለመጪው ዓመት ይተላለፋል በማለት ፍ/ቤቱ መደበኛ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት፣ ከትናንት…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ የባንክ ታሪክ ለገንዘብ አስቀማጮች በየወሩ ወለድ በመክፈል፣ የውድ እቃዎችና ሰነዶች ማስቀመጫ ሳጥን አገልግሎት፣ የቁጠባና ተንቀሳቃሽ ሂሳቦችን በጥምረት በማንቀሳቀሰና ልዩ የቁጠባ ሂሳብ በመክፈት ፈር ቀዳጅ የሆነው አቢሲኒያ ባንክ፤ ሰሞኑን የተንቀሳቃሽ ስልክ፣ የካርድና የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ የባንክ አገልግሎት መጀመሩን ገልጿል፡፡ ትናንት…