ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የሰንበቴ ማህበራቱ በደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም እና ክርስቶስ ሰምራ ካቴድራል አስተዳደር ላይ ያለንን የመልካም አስተዳደር ቅሬታ ለቅዱስ ፓትርያርኩ እንዳናቀርብ ተከለከልን፤ ለእንግልትም ተዳርገናል አሉ፡፡ በቤተክርስቲያኑ የሚገኙ የሰባት ሰንበቴ ማህበራት ጥምረት ተወካዮች ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ ከሌላ ደብር ተቀይረው በመጡ የቤተክርስቲያኒቱ…
Rate this item
(3 votes)
ኢትዮጵያ በኤሌክትሮኒክስ ምርቶች የራስዋ ብራንድ እንዲኖራት በጋራ እንሰራለን - የጣና ኮሙኒኬሽን ስራ አስኪያጅጣና ኮሙኒኬሽን ከሳምሰንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር፣ በባህር ዳር ከተማ የማተሚያ መሳሪያ (ፕሪንተር) መገጣጠምያ ፋብሪካ የከፈተ ሲሆን በቅርቡም ምርቶቹን ወደ ጎረቤት አገራት ለመላክ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡የማተሚያ ማሽን (ፕሪንተር) አካላትን ከዋናው…
Rate this item
(2 votes)
የአየር መንገዶች የአመቱ አጠቃላይ ትርፍ 18 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ይጠበቃልበትርፋማነታቸው ልቀው የተገኙ ሃምሳ የአለማችን አየር መንገዶችን በመምረጥ ይፋ ያደረገው አለማቀፍ የአየር መንገዶች ማህበር /IATA/ ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ18ኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ገለፀ፡፡ በአመት ከ228 ሚሊዮን ዶላር በላይ ትርፍ ያስመዘገበው…
Rate this item
(15 votes)
አባል ለመሆን፤ በቴሌኮም፣ በባንክና በኤሌክትሪክ ሃይል ኢንዱስትሪው የመንግስትን ድርሻና ቁጥጥር መቀነስ ግዴታ ነውየኢትዮጵያ መንግስት በቴሌኮምና በባንክ ዘርፎች ላይ ያለውን ከፍተኛ ድርሻና ቁጥጥር በማቆም ዘርፎቹን ለአገር ውስጥና ለውጭ ኢንቨስትመንት እንዲከፍት የሚገደድ ከሆነ በመጪው አመት የአለም የንግድ ድርጅት አባል የመሆን እቅዱን እንደሚያራዝም…
Rate this item
(62 votes)
ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ በታዋቂው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ፤ በታፈነ ማህበረሰብ ውስጥ የዳኝነት ነጻነት ምን እንደሚመስል /independence of the judiciary in closed societies/ የሁለት ዓመት ጥናት በመከታተል ሁለተኛ ዲግሪያቸውን አገኙ፡፡በኢትዮጵያ ታሪክ በተቃዋሚ ፓርቲ አባልነትም ሆነ በግል ተወዳዳሪነት ሴት ፖለቲከኞች ወደ አደባባይ በማይወጡበት ወቅት…
Rate this item
(12 votes)
የአዲስ አበባ የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ የሚያስገነባቸው የ40/60 ቤቶች አይነትና የተመዝጋቢው ፍላጐት እንደማይጣጣም መረጃዎች ያመለክቱ ሲሆን፤ የኢንተርፕራይዙ እቅድ በተለይ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤት የሚፈልጉ ተመዝጋቢዎችን ማስተናገድ አይችልም ተባለ። ቀደም ብሎ በተዘጋጀው እቅድ ላይ ባለ አንድ፣ ባለሁለት እና…