ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የተሽከርካሪዎችን አቅምና ብቃት የሚለካ ቴክኖሎጂ ፈጥሯልኢትዮጵያዊው የምህንድስና ባለሙያ ናሆም በየነ ያቋቋመው ‘ኔቪቲ’ የተሰኘ የቴክኖሎጂ ኩባንያ፣ በየአመቱ በአሜሪካ በሚካሄደው ‘ኢቭሪዴይ ሄልዝ አዋርድስ ኦፍ ኢኖቬሽን’ የተባለ ሽልማት የመጨረሻው ዙር እጩ ተሸላሚ ሆነ፡፡ኔቪቲ ኩባንያ ያመረተው ‘ናቪሴክሽን ሲስተም’ የተባለ የወጣቱ ኢትዮጵያዊ ፈጠራ፤ ‘ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ’…
Rate this item
(54 votes)
የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩትና በአሁኑ ሰዓት የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት የተከበሩ አቶ ኡመድ ኡባንግ፤ ከአገር መኮብለላቸውን ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ አቶ ኡመድ ኡባንግ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ከሃገር መውጣታቸውን የጠቆሙት ምንጮች፤ ወደ ኢትዮጵያ እንደማይመለሱ ለሚቀርቧቸው ሰዎች መናገራቸውን አመልክተዋል። የሚኒስትር ዴኤታውን…
Rate this item
(7 votes)
የመግባባት አንድነትና ሠላም ማህበር (ሠላም)፤33ቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አንድነት እንዲመሠርቱ በማድረግ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሠላማዊ ሠልፍ እንዲያካሂዱ እንደሚያተጋቸው ገለፀ፡፡ የአገሪቱን ፓርቲዎች ወደ ሁለት ጐራ ለማሰባሰብ በቅርቡ የተጠራው ስብሰባ የታሰበውን ያህል አለመሳካቱን የገለፁት የማህበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ፤በጉዳዩ ላይ…
Rate this item
(3 votes)
“ቅስቀሳ ማድረግ ብንከለከልም እኛ ግን ቀጥለናል” ሰማያዊ ፓርቲ፤ “መንግስት ህዝቡ ሳያውቅ በህገወጥ መንገድ የሚያደርገውን የኢትዮ - ሱዳን የድንበር ድርድር እቃወማለሁ” በማለት ነገ በጐንደር ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ የጠራ ሲሆን ለዚሁ የተቃውሞ ሰልፍ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ የነበሩ የፓርቲው አመራሮች ሀሙስ እለት ታስረው…
Rate this item
(13 votes)
ገዳሙ ጨርሶ ሳይጠፋ ጉዳያቸው በሲኖዶሱ እንዲታይ መናንያኑ ጠይቀዋል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀ/ስብከት ሞረትና ጅሩ ወረዳ የሚገኘው የመካከለኛው መቶ ክፍለ ዘመን የደብረ ብሥራት አቡነ ዜና ማርቆስ አንድነት ገዳም ተፈትቶ፣ መናንያኑና መነኰሳቱ መበተናቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገለጹ፡፡ ጥንታዊውን…
Rate this item
(19 votes)
ከሞቱት አምስቱ የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች ናቸው ባለፈው ረቡዕ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ ከትምህርት ሚኒስቴር ግቢ ተነስቶ ወደ ደብረማርቆስ ይጓዝ የነበረ ሳንሎንግ መኪና ተገልብጦ ስድስት ሰዎች ሲሞቱ፣ 18 ሰዎች መቁሰላቸው ታወቀ፡፡ ከሞቱት ውስጥ አምስቱ የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች እንደሆኑም ታውቋል፡፡ የአጠቃላይ ትምህርት…