ዜና

Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካዘዛቸው አራት ግዙፍ ቦይንግ 777300ER አውሮፕላኖች የመጀመሪያውን ትናንት የተረከበ ሲሆን፤ ለቦይንግ አውሮፕላኖች የሚያገለግሉ የኤሌክትሪክ መስመሮችን መፈብረክ ይጀምራል ተባለ፡፡ አየር መንገዱ በበረራ ታሪኩ 400 ሰዎች የመያዝ አቅም ያለው አውሮፕላን ሲረከብ የመጀመሪያው ሲሆን፣ አውሮፕላኑ ብዙ መንገደኞችን ለማስተናገድ እንደዋሽንግተን ዲሲ፣…
Rate this item
(5 votes)
ፖሊስ ተጐጂው ወደ ጣቢያ ሲመጣም ህይወቱ አልፎ እንደነበር ተናግሯል “በወቅቱ የመኪና ችግር ስለነበረብን ሟችን ወደ ሆስፒታል መውሰድ አልቻልንም” - መርማሪ ፖሊስ በኦሮሚያ ክልል በሰበታ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 03 ወለቴ ቴሌ ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ባለፈው እሁድ ምሽት የመኪና ግጭት አደጋ የደረሰበት…
Rate this item
(1 Vote)
ከ 50 አመታት በላይ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው የባኮ አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት ከእርዳታ እጦት እና ከገንዘብ እጥረት ጋር በተያያዘ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደቱ እየተስተጓጐለ መሆኑን የጠቆሙ ምንጮች፤ ት/ቤቱ ሙሉ ለሙሉ ሊዘጋ መቃረቡንም ተናግረዋል፡፡ የባኮ አይነ ስውራን ት/ቤት፤ ከአዲስ አበባ በ251 ኪ.ሜትር…
Rate this item
(8 votes)
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በአባላቱና በደጋፊዎቹ ላይ የሚደርስባቸው ጥቃትና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ መባባሳቸውን ገለፀ፡፡ከትላንት በስቲያ ፓርቲው በፅ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት፤ ከ2003 አንስቶ በአባላቱና ደጋፊዎቹ ላይ የደረሱ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በዝርዝር አቅርቧል፡፡ ፓርቲው “የሰብዓዊ መብት ጥሰት…
Rate this item
(7 votes)
ለቀጣይ ህክምና 60ሺህ ብር ተጠይቋልጋዜጠኞች ገንዘብ ለማሰባሰብ መክረዋልከተመሰረት ጥቂት ወራትን ያስቆጠረው የ “ኢትዮ-ምህዳር” ጋዜጣ ስራ አስኪያጅ ሚሊዮን ደግነው፣ ዋና አዘጋጅ ጌታቸው ወርቁ እና አዘጋጁ ኤፍሬም በየነ ማክሰኞ አመሻሽ ላይ ወደ ሀዋሳ የተጓዙት ለሽርሽር አልነበረም። በነጋታው ረቡዕ የፍ/ቤት ቀጠሮ ስለነበራቸው ነው፡፡…
Rate this item
(15 votes)
ከቀኑ 10 ሰዓት በኋላ ባጃጆች አይሰሩም ከምሽቱ አራት ሰዓት በኋላ ሰዓት እላፊ ታውጇል በኢትዮጵያ ሶማሊያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከባለፈው ረቡዕ ጀምሮ እስከ ህዳር 30 ድረስ የመንግስት መስሪያ ቤቶች መዘጋታቸውን ምንጮች ገለፁ፡፡ በከተማው የሚገኙ 2300 ያህል ባጃጆችም ከቀኑ አስር ሰዓት በኋላ…