ዜና

Rate this item
(0 votes)
የአዲስ ዓመትን በዓል ምክንያት በማድረግ ዜቲኢ ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለከተሞች ለሚገኙ 70 ችግረኛ ቤተሰቦች የአዲስ ዓመት ድጋፍ አበረከተ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ዜድቲኤ ባደረገው ድጋፍ ለእያንዳንዱ ቤተሰብ አንድ እሽግ ደብተርና አምስት ኪሎ ስጋ የሰጠ ሲሆን በዕለቱ ህፃናትና ቤተሰቦች…
Rate this item
(0 votes)
በሙዚቃው በመንቀሳቀስ የ11 ዓመታት ልምድ ያለው ዛዮን ሬብልሥ የሙዚቃ ባንድ የአዲስ አልበም “ፕሮቫ” ለአዲስ ዓመት ገበያ አቀረበ፡፡ ዛዮን ሬብልሥ የሙዚቃ ባንድ ለገበያ ያበቃው ፕሮቫ አልበም አራት ዘፈኖች ያሉት ሲሆን፤ ሚክሲንግና ማስተሩን ናቲ ሲምስ እንደሰራው ታውቋል፡፡ ከአራቱ ዘፈኖች የመጀመሪያው ‹‹አዲስ ዓመት››…
Rate this item
(3 votes)
በውጭ ምንዛሬ እጥረት ክፍያ በጊዜ አልደረሳቸውም ዓለም አቀፍ ዝናን ያተረፉ የ”ፒስኩዌር” ሙዚቀኞች በክፍያ መጓተት ሳቢያ ዛሬ በአዲስ አመት ዋዜማ በሚሊዬኒም አዳራሽ ሊያቀርቡት የነበረው የሙዚቃ ድግስ ለሚቀጥለው ሳምንት መሸጋገሩን አዘጋጆቹ ገለፁ። ለዘፋኞቹና ለሙዚቃ ቡድናቸው በጥቅሉ 200ሺ ዶላር ገደማ በጀት ተይዞ እንደነበር…
Rate this item
(3 votes)
ሳላዲን ሰኢድዝነኛው የእግር ኳስ ተጫዋች ሳላዲን ሰኢድ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባደረጋቸው 12 ጨዋታዎች 9 ጐሎችን አግብቷል፡፡ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ እስካሁን አራት ጎሎችን ያገባው የ24 ዓመቱ ሳላዲን፤ደቡብ አፍሪካ ላይ አንድ፤ ሴንትራል አፍሪካ ሪፐብሊክ ላይ 3 ጎሎችን አስቆጥሯል፡፡ ሳላዲን በ300ሺ ዩሮ (ከ6ሚ…
Rate this item
(1 Vote)
“ከበዓሉ ይልቅ ለልጆች የት/ቤት ወጪዎች ትኩረት መስጠት ይገባል”*በግ ከ900 እስከ 3ሺ ብር *ሰንጋ በሬ 18ሺ ብር *ማኛ ጤፍ 2ሺ ብር የዘንድሮው የአዲስ አመት ገበያ ከዚህ ቀደም ከነበሩት የበአል ግብይቶች ብዙም የተለየ አለመሆኑን የተናገሩ የበዓሉ ሸማቾች ፤ የሽንኩርት ዋጋ ግን አይቀመስም…
Rate this item
(2 votes)
የአየር ኃይል ቬቴራንስ አሶስዬሽን እያስገነባ ላለው ባለ 4 ፎቅ ሕንፃ ማስጨረሻና የአየር ኃይሉን ታሪክ የያዘ መጽሐፍ ማሳተሚያ የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ፕሮግራም ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ የአሶስዬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች በሰጡት መግለጫ፣ መስከረም 23 ቀን 2006 ዓ.ም ለሚደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ፣ ክቡር ዶ/ር ሼክ መሐመድ…