ዜና

Rate this item
(11 votes)
የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ እና የኢ/ር ሃይሉ ሻውል ቲተርና የፓርቲያቸው ማህተም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጨምሮ የበርካታ ሚኒስቴር መ/ቤቶች ማህተም የኦነግና የኢሜሬት ኢምባሲ ማህተሞች ተገኝተዋልየተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ የ132 መንግስታዊና የግል ድርጅቶችን ማህተም እንዲሁም የፖሊስ ኮሚሽነሮችን እና የተለያዩ ግለሠቦችን ቲተር በህገወጥ መንገድ…
Rate this item
(13 votes)
ኢ/ር ይልቃል ከደጋፊዎቻቸውና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ጋር ይወያያሉ ሰማያዊ ፓርቲ አፄ ሚኒልክ ያረፉበትን መቶኛ አመት ታህሳስ 3 ቀን 2006 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር የገለፁ ሲሆን፤ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ትናንት ወደ ጀርመን በማቅናት ከፓርቲው ደጋፊዎችና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ…
Rate this item
(7 votes)
በትግራይ ክልል ፖሊስ ክስ የቀረበበት የ“ሎሚ” መፅሄት ዋና አዘጋጅ ሰናይ አባተ የክሱ መነሻ በግንቦት ወር 2005 ዓ.ም “የትግራይ እስር ቤትና ጓንታናሞ” በሚል ርዕስ የታተመ የአቶ አስገደ ገብረስላሴ ፅሁፍ እንደሆነ ገለፀ። በትግራይ ክልል ሁለት ልጆቻቸው መታሰራቸውን በመጥቀስ አቶ አስገደ ባቀረቡት ጽሑፍ፣…
Rate this item
(14 votes)
ከ120 በላይ ኢትዮጵያውያን ከሊቢያ ይመለሳሉ እስራኤል ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 60ሺህ የሚጠጉ አፍሪካውያን ስደተኞችን ከሃገሯ እንደምታስወጣ ያስታወቀች ሲሆን በህገወጥ መንገድ በሊቢያ የሚኖሩ ከ120 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ደግሞ ወደ ሃገራቸው ይመለሳሉ ተብሏል፡፡ የእስራኤል ካቢኔ ባለፈው እሁድ ስደተኞቹን የሚያስወጣ አዲስ ህግ ካፀደቀ በኋላ የሃገሪቱ…
Rate this item
(4 votes)
የእህል ወፍጮ ሚዛን የሰረቀው የ4 ዓመት እስር ተበይኖበታልከሌሊቱ 9 ሠአት ላይ በካዛንቺስ፣ መኖሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ታጥበው የተሰጡ 3 ጅንስ ሱሪዎችን ደራርቦ በመልበስ ሠርቆ ሲወጣ የተያዘው ተከሣሽ ሀቢብ አብደላ ኑሪ፤ በፈፀመው ወንጀል በ2 አመት እስራት እንዲቀጣ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሠሞኑን…
Rate this item
(3 votes)
ንጉሥ አፄ ኃይለሥላሴ ለበጎ አድራጐት እንዲውል ከእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ባሠሩት ሕንፃ ውስጥ የሚኖሩ ተከራዮች፣ ዓመት ሳይሞላ ሁለት ጊዜ 120 እና 600 ፐርሰንት የሚደርስ የቤት የኪራይ ጭማሪ ተደረገብን ሲሉ አማረሩ፡፡ መጀመሪያ የኢትዮጵያ ሴቶች ፈንድ፣ ቀጥሎም የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን በተባለው ሕንፃ…