ዜና

Rate this item
(2 votes)
አዲስ አበባ አራት ኪሎ ከፓርላማ ጀርባ የሚገኘው የመቃብር ስፍራ አጥር በመፍረሱና ዛፎች በመውደቃችው፣ መቃብሮች እየተናዱ የሙታን አፅሞች ከሳጥን ወጥተው ሜዳ ላይ እንደወዳደቁ ሁለት ሳምንት አለፋቸው፡፡ አዲስ አበባ መስተዳድር እና የመቃብር ስፍራውን የሚያስተዳድረው ደብር በጉዳዩ ላይ እየተወዛገቡ ነው፡፡ በፓርላማ ጀርባ ባለወልድ…
Rate this item
(42 votes)
በአቃቂ ቃሊቲ፣ በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ፣ ባለፈው ነሐሴ 23 ቀን በቀስተ ደመና፣ በመብረቅና በነጐድጓድ ታጅቦ ከሠማይ እንደወረደ የተነገረለት መስቀል፣ በጳጳሳት የተጐበኘ ሲሆን፣ ከሁለት ሳምንት በኋላ ለህዝብ እይታ እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ መስቀሉን ከወደቀበት ለማንሳት የሞከረ ወጣት ተስፈንጥሮ በወደቀበት ለ4 ቀን ራሱን…
Rate this item
(1 Vote)
“ታዋቂ አርቲስቶች አንሳተፍም ማለታቸው አሳዛኝ ነው” ኢ/ር ይልቃል ጌትነትየመንግስት ሲኒማ ቤቶች ትያትሩን ለማሳየት ፈቃደኛ አልሆኑምሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ ያስመረቀውን “የነፃነት ፈለግ” የተሰኘ ቲያትር በቪሲዲ ለህዝብ ሊያቀርብ እንደሆነ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ገለፁ፡፡እሁድ እለት በጣሊያን የባህል ተቋም የተመረቀው ትያትሩ፤ በፕሮፌሽናል…
Rate this item
(0 votes)
አንድነት ለዲሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ለማካሄድ አቅዶት የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ለመስከረም 19 ማዛወሩን የፓርቲው ዋና ፀሃፊ አቶ ዳንኤል ተፈራ ገለፁ፡፡ፓርቲው “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” በሚል መሪ ቃል ለሶስት ወራት ሲያደርግ የቆየውን የተቃውሞ ሰልፍ ማጠናቀቂያ በነገው ዕለት በአዲስ…
Rate this item
(2 votes)
በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩትና የምርመራ ሂደታቸው ባለመጠናቀቁ ጉዳያቸው ወደ ምርመራ መዝገብ የተመለሰው እነ አቶ ምህረትአብ አብርሃ፣ በእግዚአብሔር አለበል፣ ተክለአብ ዘርአብሩክ እና ፍፁም ገ/መድህን ላይ በትናንትናው እለት በዋለው ችሎት ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ የ7 ቀን የምርመራ ጊዜ ለ3ኛ ጊዜ ተፈቀደ፡፡ የፌደራሉ…
Rate this item
(6 votes)
የ1ሺ 500 ብር ሱፍ ወደ 500 ብር ዩኒፎርም ዝቅ ተደርጓል ጫት የሚቅም ፣ሲጋራ የሚያጨስና ፀጉሩ የተንጨባረረ ሹፌር መግባት አይፈቀድለትም ኤርፖርት ውስጥ ገብተው የሚጭኑ የሚኒባስ ታክሲ ሾፌሮችና ረዳቶች ዩኒፎርም እንዲለብሱ የታዘዘ ሲሆን ከሚቀጥለው ረቡዕ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆንም ተገለፀ፡፡ቀደም ሲል ሹፌሮቹ የ1ሺ…