ዜና
በአዲሱ አሰራር ደንበኞች ተጠቀሙም አልተጠቀሙም ይከፍሉት የነበረው ክፍያ የሚቀር ሲሆን ለተቋማት ብቻ ይፈቀድ የነበረው ባለመስመር ሞባይል ለግለሰቦች ተፈቅዷል፡፡ ባለካርድ ሞባይልን ወደ ባለመስመር፣ ባለመስመርን ወደ ባለ ካርድ መቀየርም ተፈቅዷል ያሉት አቶ አብዱራሂም፤ አምስትና ከዚያ በላይ ሠራተኞች ያሏቸው ድርጅቶች ለአገልግሎቱ ከተመዘገቡ (CUG)…
Read 8072 times
Published in
ዜና
ባለፈው ዓመት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ ሕይወት ነክ ካልሆነው የኢንሹራንስ ሥራ 336 ሚ ብር፣ ከሕይወት ኢንሹራንስ ደግሞ 13.53 ሚ ብር በአጠቃላይ 349.53 ሚ ብር የአረቦን ገቢ በማስመዝገብ ከታክስ በፊት 42 ሚ. ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ህዳር 10 ቀን…
Read 3317 times
Published in
ዜና
የዝነኛው የሬጌ አቀንቃኝ ቦብ ማርሌይ ባለቤት ማርሌ ለሁለት ሳምንት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ እንደምትመጣ ተገለፀ፡፡ የጉብኝቷ ዓላማ በኢትዮጵያ መንግስት በሚገነባው የህዳሴ ግድብ አስፈላጊነት በቂ ግንዛቤ ለመፍጠርና የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብ ነው ተብሏል፡፡ የቦብ እና ሪታ ማርሌ ፋውንዴሽን ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤…
Read 3849 times
Published in
ዜና
ስድስተኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ይመርጣል ተብሎ የተጠበቀው የቤተክርስትያኒቱ ቅዱስ ሲኖዶስ የጥቅምት ምልአተ ጉባኤ ምርጫውን ሳያከናውን የተጠናቀቀ ሲሆን ቀጣዩ ፓትርያርክ ከመመረጣቸው በፊት ባለው ሕግ ላይ ተጨማሪ ሕግ ያስፈልጋል በመባሉ ይህንኑ የሚያዘጋጅ የሊቃነ ጳጳሳት ቡድን ተቋቁሟል፡፡ ቡድኑ ሕጉን አርቅቆ ለሕዳር…
Read 9916 times
Published in
ዜና
ባለስልጣናቱ ለአስቸኳይ ስብሰባ አዲስ አበባ ናቸውበድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለስልጣናትና በመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ከፍተኛ ሹምሽር ይጠበቃል፡፡ በከተማዋ የሚገኙ የተለያዩ የመንግስት ባለስልጣናትና የሥራ ኃላፊዎች ለአስቸኳይ ስብሰባ አዲስ አበባ ተጠርተዋል፡፡ በከተማዋ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀውን ሹምሽር አስመልክቶ ውስጥ አዋቂ ምንጮች ለአዲስ አድማስ እንደጠቆሙት፤ ሰሞኑን…
Read 3051 times
Published in
ዜና
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ ዓመት የማኔጅመንት ተማሪ የነበረችው አቡኔ ጌታሁን አለምነህ ትናንት ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ላይ በዶርሟ ውስጥ ራስዋን ሰቅላ እንደተገኘች ፖሊስ ጠቆመ፡፡የሃያ አንድ ዓመቷ ተማሪ አቡኔ፤ ጓደኞችዋ ወደ ክፍል ሲገቡ ‹‹ራሴን አሞኛል›› ብላ ስድስት ሆነው የሚያድሩበት ዶርም ትቀራለች፡፡ በዕለቱ…
Read 8979 times
Published in
ዜና