ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከደቡብ ኮሪያው ግዙፍ የኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ ሳምሰንግ የመጡ 100 አባላት ያሉት የበጐ ፈቃደኞች ቡድን፣ በቢሾፍቱ የህክምና ስልጠናዎችን በመስጠትና አስፈላጊ ቁሳቁሶችን በመለገስ ለአምስት ቀናት አገልግሎት እንደሰጡ ተገለፀ፡፡ ከሐምሌ 29 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ 3 ቀን 2005 ዓ.ም በተካሄደው የበጐ ፈቃድ…
Rate this item
(21 votes)
እስከ ሐምሌ 30 ክስ ይመሠረትባቸዋልከመሬት ጉዳይ ጋር በተያያዘ በፌደራል ስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሲፈለጉ የነበሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ቃሲም ፊጤ በቁጥጥር ስር ውለው በትናንትናው እለት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት ቀረቡ፡፡ የኮሚሽኑ…
Rate this item
(5 votes)
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በአገሪቱ የተለያዩ ከተሞች በሚገኙ አመራሮችና አባላቱ ላይ በገዢው ፓርቲ የድብደባ፣ የእስርና የግል ሚስጥር መበርበርና በተደራጀ ሁኔታ የመዝረፍ ድርጊት እየተፈፀመ መሆኑን ገለፀ፡፡ ፓርቲው “ህጋዊና ሠላማዊ ትግላችን በህገወጥ የአፈና ስልት ሊደናቀፍ አይችልም” በሚል ትናንት ባወጣው መግለጫ ላይ፤…
Rate this item
(5 votes)
ችግር ፈጥረዋል የተባሉ 10 ያህል ሰዎች ተይዘዋልበአዲስ አበባ ፍልውሃ አካባቢ በሚገኘው ቶፊቅ መስጊድ ትናንት ተቃውሞ እንደሚካሄድ ቀድሞ በመነገሩ፣ በአካባቢው በርካታ ፖሊሶችና አድማ በታኞች ከረፋዱ አንስቶ የተሰማሩ ሲሆን፣ ቀትር ላይ የተቃውሞ ድምፆች ሲስተጋቡና የተወሰኑ ወጣቶች በፖሊስ ተይዘው ሲወሰዱ ታይቷል፡፡ በኢንተርኔት አማካኝነት…
Rate this item
(5 votes)
ከ10 ዓመት በላይ እስር ሊያስቀጣ ይችላል በአየር ጤና ሁለተኛና መሰናዶ ት/ቤት ለ11 የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ጉቦ እየተቀበለ የፈተና ውጤት በመጨመር ከክፍል ወደ ክፍል እንዲዘዋወሩ አድርጓል የተባለው የባዮሎጂ መምህሩ አቶ ፈቃዱ ቢጀጋ በሙስና ወንጀል ክስ ተመሠረተበት፡፡ የፌደራሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና…
Rate this item
(5 votes)
200ሚ. ብር የወጣበት ሆቴል በአዲስ አመት ይመረቃል የዓለምና የኦሎምፒክ የ5 እና የ10ሺ ሜትር ሩጫ ሪከርድ ባለቤት ቀነኒሳ በቀለ፤ በ200 ሚሊዮን ብር ያስገነባው ባለ 4 ኮከብ ዘመናዊ ሆቴል ነገ አገልግሎት ይጀምራል፡፡ ከቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የተሰራውና በጀግናው አትሌት ስም የተሰየመው…