ዜና

Rate this item
(18 votes)
በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ሥር በሚገኙ አራት ካምፓሶች የሚማሩ ከ700 በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ከግቢው መባረራቸውን የገለፁ ምንጮች፤ ለተማሪዎቹ መውጣት ምክንያቱ በዩኒቨርስቲ ውስጥ የትኛውም የሃይማኖት ሥርዓትን ማከናወን እና የሃይማኖት አልባሣትን መልበስ የሚከለክለው ደንብ ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ “ኒቃን” የተባለውን ቀሚስ ለብሰው በተገኙ 15…
Rate this item
(1 Vote)
የካናዳው ‹‹ቃሌ የኢትጵያውያን የውይይት መድረክ›› ከጎናችሁ ነኝ ብሎናል 29ኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመታገል ባለ አስራ አምስት ነጥብ የመግባቢያ ሰነዱ ላይ ነገ ተወያይተው እንደሚያፀድቁት የተገለፀ ሲሆን አገሪቱንና ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ የፓርቲዎቹ ሰብሳቢ አስታወቁ፡፡ የመግባቢያ ሰነዱ የህዝብ የበላይነት እንዲሁም ዲሞክራሲያዊ…
Rate this item
(11 votes)
በካሚላት መህዲን ላይ አሲድ ደፍቷል በመባል የተከሰሰው እና የዕድሜ ልክ እስራት የተፈረደበት ደምሰው ድርጊቱን እንዳልፈፀመና “የፈፀምነው እኛ ነን” ያሉ ወጣቶች ሰሞኑን ለፖሊስ ቃል መስጠታቸውን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ከዛሬ ስድስት ዓመት በፊት የፍቅር ጓደኛው በሆነችው ካሚላት ላይ የአሲድ ጥቃት ማድረሱ በሰው ምስክርና…
Rate this item
(6 votes)
ቤቶቹ ከቤተ መድኃኔዓለም እና ቤተ ዐማኑኤል አጠገብ የተሠሩ ነበሩ በልደት ክብረ በዓል የቱሪስቶች ቁጥር መቀነሱ ኅብረተሰቡን አስደንግጧል በቅዱስ ላሊበላ ደብረ ሮሃ ገዳም ከዐሥራ አንዱ ውቅር አብያተ መቅደስ ጋር በዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ አራት ጥንታውያን ቤቶች በእሳት ቃጠሎ መውደማቸው ተገለጸ፡፡ ባለፈው…
Rate this item
(2 votes)
ከሁለት ወራት በኋላ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የአዲስ አበባ አስተዳደርና የአካባቢ ምርጫ ላይ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሣተፍና አለመሳተፍ ለኢህአዴግ ትርፍም ኪሳራም እንደሌለውና የሚያጐድለው ነገርም እንደማይኖር ኢህአዴግ ገለፀ፡፡ የኢህአዴግ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሬድዋን ሰይድ ትናንት በፅ/ቤቱ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት፤ ተቃዋሚ ፓርቲዎች…
Rate this item
(6 votes)
አቶ ተካ አስፋው ጀባ የተባሉ የቅመማ ቅመም ነጋዴ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ በሚገኘው ምዕራብ ሆቴል ከሊፍት ስር ባለ ጉድጓድ ውስጥ ሞተው ተገኙ፡፡ የ65 አመት እድሜ ባለፀጋ የሆኑት አቶ ተካ እሁድ ታህሳስ 21 ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ አራት ሰዓት አካባቢ…